Skip to content

Amharic Quran

Read the holy Quran before you die!

  • Home
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna
  • Toggle search form

Hello world!

Posted on November 3, 2025 By Muhammed 1 Comment on Hello world!

Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!

Uncategorized

የእስልምና ታሪክ መበደል

Posted on May 1, 2025 By Amharic Quran No Comments on የእስልምና ታሪክ መበደል

የእስልምና ታሪክ መበደል መግቢያየእስልምና ታሪክን ለማጠልሸት የቻሉ ክፍሎች ኢማሙ አል-ጠበሪይ ታሪክን ከሰበሰቡበት እለት ጀምሮ የእስልምናን ታሪክን አስቦ የሚነሳበት አዋቂ ባይጠፋም አንዳንዱ አደገኛነቱን ባለመገንዘብ ሳያጣራ ያገኘውን ሲጽፍ ሌላው ደግሞ አስቦበት እንደ ራፊዷ ያሉና ሌሎችም ለእስልምና ቅን መንፈስ የሌላቸው ተንኮለኛች በወገንተኝነት በእስልምና ታሪክ ውስጥ ያስገቡትን ቅጥፈት ከአል-ጠበሪ የታሪክ መጽሐፍ በመውስድና እንዲሁም ከተመሳሳይ መጻሕፍት በደካማ መረጃ የተደገፈ ቅጥፈትን…

Read More “የእስልምና ታሪክ መበደል” »

የእስልምና ታሪክ

Quran in Afaan Orormo

Posted on February 17, 2024 By Amharic Quran No Comments on Quran in Afaan Orormo

Quran in Afaan Orormo https://amharicquran.com/wp-content/uploads/2024/02/001.mp3  አሰላሙ ዓለይኩም! በኦሮምኛ ቋንቋ የተተረጎመውን ሙሉውን ቅዱስ ቁርአን ለማግኘት እዚህ ድህረገጽ ላይ ይግቡ። 

Quran in Oromigna

Arabic Quran

Posted on February 10, 2024 By Amharic Quran No Comments on Arabic Quran

get_all_sorah[1]

አማርኛ ቁርአን

ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?

Posted on February 3, 2024 By Amharic Quran No Comments on ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?

ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? የግድያ መፅሀፍ የሚመስለው ቅዱስ ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? እስኪ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጀምረን እንየው:- ግደል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ተደጋግሞ ተጠቅሷል? ንፅፅሩን እዚህ ተጭነው በቪዲዮ ሊያዳምጡት ይችላሉ። ግደል የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከ 400 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ ከ 90 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል።…

Read More “ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?” »

ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

114 – An-Naas

Posted on December 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on 114 – An-Naas

114 – An-Naas (1) በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ (1) Say, “I seek refuge with the Lord of mankind, (2) «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ (2) the Sovereign of mankind, (3) «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ (3) the God of mankind, (4) «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ (4) from the harm of the lurking whisperer, (5) «ከዚያ በሰዎች ልቦች…

Read More “114 – An-Naas” »

ቁርአንን እንረዳው

113 – Al-Falaq

Posted on December 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on 113 – Al-Falaq

113 – Al-Falaq (1) በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ (1) Say, “I seek refuge with the Lord of the daybreak, (2) «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ (2) from the harm of all what He has created; (3) «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ (3) from the harm of darkening [night] when it spreads around, (4) «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ (4)…

Read More “113 – Al-Falaq” »

ቁርአንን እንረዳው

112 – Al-Ikhlaas

Posted on December 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on 112 – Al-Ikhlaas

112 – Al-Ikhlaas (1) በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ (1) Say: He is Allah, the One; (2) «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ (2) Allah, the Eternal Refuge. (3) «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ (3) He neither begets nor is He begotten, (4) «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» (4) and there is none comparable to Him.”  

ቁርአንን እንረዳው

111 – Al-Masad

Posted on December 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on 111 – Al-Masad

111 – Al-Masad (1) የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ (1) May the hands of Abu Lahab perish, and may he perish! (2) ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ (2) Neither his wealth nor his worldly gains will avail him. (3) የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ (3) He will burn in a Flaming…

Read More “111 – Al-Masad” »

ቁርአንን እንረዳው

110 – An-Nasr

Posted on December 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on 110 – An-Nasr

110 – An-Nasr (1) የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ (1) When there comes Allah’s help and the conquest (2) ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ (2) and you see people entering Allah’s religion in multitudes (3) ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ (3) then glorify the praise of…

Read More “110 – An-Nasr” »

ቁርአንን እንረዳው

Posts pagination

1 2 … 12 Next

Copyright © 2025 Amharic Quran.

Powered by PressBook WordPress theme

Powered by
...
►
Necessary cookies enable essential site features like secure log-ins and consent preference adjustments. They do not store personal data.
None
►
Functional cookies support features like content sharing on social media, collecting feedback, and enabling third-party tools.
None
►
Analytical cookies track visitor interactions, providing insights on metrics like visitor count, bounce rate, and traffic sources.
None
►
Advertisement cookies deliver personalized ads based on your previous visits and analyze the effectiveness of ad campaigns.
None
►
Unclassified cookies are cookies that we are in the process of classifying, together with the providers of individual cookies.
None
Powered by