Default Image
26, Nov 2023
24 – An-Noor

24 – An – Noor سُورَةٌ أَنزَلْنَاهَا وَفَرَضْنَاهَا وَأَنزَلْنَا فِيهَا آيَاتٍ بَيِّنَاتٍ لَّعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ [1] (1) (ይህች) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል፡፡ (1) [This is] a Chapter which We have sent down and ordained, and sent down in it clear commandments so that you…

Default Image
26, Nov 2023
23 – Al-Muminoon

23 – Al-Muminoon (1) ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ (1) The believers have attained true success: (2) እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡ (2) those who humble themselves in their prayers, (3) እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡ (3) and those who turn away from all that is vain, (4) እነዚያም እነርሱ ዘካን…

Default Image
21, Nov 2023
ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ…

Default Image
21, Nov 2023
21 – Al-Anbiyaa

(1) ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡ (1) The reckoning of the people has drawn near, yet they are turning away heedlessly. (2) ከጌታቸው አዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፡፡ እነሱ የሚያላግጡ ሆነው የሚያደምጡት ቢሆኑ እንጂ፡፡ (2) Whenever new revelation comes to them from their Lord, they listen to it…

Default Image
21, Nov 2023
20 – Taa-Haa 

(1) ጠ.ሀ. (ጣ ሃ) (1) Tā Ha (2) ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡ (2) We have not sent down the Qur’an to you [O Prophet] to cause you distress, (3) ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡ (3) but as a reminder for those who fear Allah. (4) ምድርንና የላይኛዎቹን ሰማያት ከፈጠረ አምላክ…

Default Image
20, Nov 2023
19 Maryam

(1) ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ) (1) Kāf Ha Ya ‘Ayn Sād (2) (ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡ (2) This is a reminder of the mercy of your Lord to His slave Zachariah, (3) ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ (3) When he called upon his Lord in private. (4) አለ…

Default Image
20, Nov 2023
Default Image
20, Nov 2023
17 – Al-Israa

17 – Al-Israa (1) ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው (ጌታ) ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው (አስኼድነው)፡፡ እነሆ እርሱ (አላህ) ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡ (1) Glory be to the One Who took His slave [Muhammad] by night from the Sacred Mosque [in Makkah] to the Aqsā Mosque [in Jerusalem] whose surroundings We have blessed, so…

Default Image
20, Nov 2023
16 – An-Nahl

16 – An-Nahl (1) የአላህ ትዕዛዝ መጣ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ (1) Allah’s decree is coming, so do not seek to hasten it. Glorified and Exalted is He far above what they associate with Him! (2) ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ፤…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ وَقُرْآنٍ مُّبِينٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book and a clear Qur’an. رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ…