97 – Al-Qadr
| (1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ | (1) Indeed, We sent this [Qur’an] down on the Night of Decree. |
| (2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? | (2) How do you know what the Night of Decree is? |
| (3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ | (3) The Night of Decree is better than a thousand months. |
| (4) በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ | (4) On that night the angels and the Spirit [Gabriel] descend by their Lord’s permission with all decrees. |
| (5) እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ | (5) It is all peace until the break of dawn. |