Default Image
19, Dec 2023
113 – Al-Falaq

113 – Al-Falaq

(1) በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ (1) Say, “I seek refuge with the Lord of the daybreak,
(2) «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ (2) from the harm of all what He has created;
(3) «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ (3) from the harm of darkening [night] when it spreads around,
(4) «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ (4) from the harm of the sorceresses who blow on knots,
(5) «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡» (5) and from the harm of the envier when he envies.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

14 – Ibrahim

14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡…

43 – Az-Zukhruf

43 – Az-Zukhruf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ (2) By the clear Book, (3)…

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ…