94 – Ash-Sharh
| (1) ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ | (1) Have We not reassured your heart for you [O Prophet], |
| (2) ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ | (2) and relieved you of your burden |
| (3) ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ | (3) that weighed down your back, |
| (4) መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ | (4) and raised high your fame for you? |
| (5) ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡ | (5) For indeed, with hardship comes ease, |
| (6) ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ | (6) indeed, with hardship comes ease. |
| (7) በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡ | (7) So whenever you are free, strive in worship, |
| (8) ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡ | (8) and turn to your Lord in devotion. |