Default Image
19, Dec 2023
106 – Quraish

106 – Quraish

(1) ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ (1) For the accustomed security of the Quraysh,
(2) የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ (2) secure in their winter and summer journeys.
(3) ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ (3) Let them worship the Lord of this [Sacred] House,
(4) ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ (4) Who fed them against hunger and made them secure against fear.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

30 – Ar-Room

30 – Ar-Room (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ሩም ተሸነፈች፡፡ (2) The Romans have been defeated…

100 – Al-Aadiyaat

100 – Al-Aadiyaat (1) እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ (1) By the galloping, panting horses, (2) (በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ (2) striking sparks…

33 – Al-Ahzaab

33 – Al-Ahzaab (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህን ፍራ፡፡ ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዝ፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡ (1) O Prophet, fear…