109 – Al-Kaafiroon
109 – Al-Kaafiroon
| (1) በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! | (1) Say, “O disbelievers, |
| (2) «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ | (2) I do not worship what you worship, |
| (3) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ | (3) nor do you worship what I worship. |
| (4) «እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ | (4) Never will I worship what you worship, |
| (5) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ | (5) nor will you ever worship what I worship. |
| (6) «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ | (6) You have your religion and I have my religion. |
