Default Image
19, Dec 2023
107 – Al-Maa’un

107 – Al-Maa’un

(1) ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) (1) Have you seen the one who denies the Recompense?
(2) ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ (2) Such is the one who repulses the orphan harshly,
(3) ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ (3) and does not urge others to feed the needy.
(4) ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ (4) So woe to those who pray,
(5) ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ (5) but are heedless of their prayer;
(6) ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ (6) those who only show off,
(7) የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ (7) and withhold even the small kindnesses.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

68 – Al-Qalam

68 – Al-Qalam (1) ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡ (1) Nūn. By the pen and what they [the angels] write [in the Records of…

66 – At-Tahrim

66 – At-Tahrim (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ…

70 – Al-Ma’aarij

70 – Al-Ma’aarij (1) ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡ (1) A challenger asked for a punishment bound to come (2)…