Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Tag: አማርኛ ቁርአን pdf

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص  [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām Mīm Sād. كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ  [2] (2) (ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው። በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር። (የተወረደውም) በእርሱ ልታስፈራራበትና ለምእምናን መገሠጫ እንዲኾን ነው። … Read More “ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf” »

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ  [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created the heavens and earth, and … Read More “ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran” »

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ  [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ … Read More “ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran “ »

  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown