114 – An-Naas
114 – An-Naas
| (1) በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ | (1) Say, “I seek refuge with the Lord of mankind, |
| (2) «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ | (2) the Sovereign of mankind, |
| (3) «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ | (3) the God of mankind, |
| (4) «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ | (4) from the harm of the lurking whisperer, |
| (5) «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ | (5) who whispers into the hearts of mankind, |
| (6) «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡» | (6) from among jinn and mankind.” |
