103 – Al-Asr
103 – Al-Asr
| (1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ | (1) By the time, |
| (2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ | (2) man is in utter loss, |
| (3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ | (3) except those who believe and do righteous deeds, and exhort one another to the truth and exhort one another to patience. |
