108 – Al-Kawthar
108 – Al-Kawthar
| (1) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ | (1) We have surely given you [O Prophet] Al-Kauthar [abundance], |
| (2) ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ | (2) so pray and offer sacrifice to your Lord alone. |
| (3) ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ | (3) Indeed, the one who hates you is truly cut off [from all goodness]. |
