ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን
ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡ … Read More “ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf” »