የእስልምና ታሪክ መበደል
የእስልምና ታሪክ መበደል መግቢያየእስልምና ታሪክን ለማጠልሸት የቻሉ ክፍሎች ኢማሙ አል-ጠበሪይ ታሪክን ከሰበሰቡበት እለት ጀምሮ የእስልምናን ታሪክን አስቦ የሚነሳበት አዋቂ ባይጠፋም አንዳንዱ አደገኛነቱን ባለመገንዘብ ሳያጣራ ያገኘውን ሲጽፍ ሌላው ደግሞ አስቦበት እንደ ራፊዷ ያሉና ሌሎችም ለእስልምና ቅን መንፈስ የሌላቸው ተንኮለኛች በወገንተኝነት በእስልምና ታሪክ ውስጥ ያስገቡትን ቅጥፈት ከአል-ጠበሪ የታሪክ መጽሐፍ በመውስድና እንዲሁም ከተመሳሳይ…
