105 – Al-Fil
105 – Al-Fil
| (1) በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? | (1) Have you not seen how your Lord dealt with the people of the Elephant? |
| (2) ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ | (2) Did He not turn their scheme into a total loss? |
| (3) በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ | (3) He sent against them swarms of birds, |
| (4) ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ | (4) pelting them with stones of baked clay, |
| (5) ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡ | (5) leaving them like chewed up and trampled chaff. |
