110 – An-Nasr
110 – An-Nasr
| (1) የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ | (1) When there comes Allah’s help and the conquest |
| (2) ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ | (2) and you see people entering Allah’s religion in multitudes |
| (3) ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ | (3) then glorify the praise of your Lord, and ask His forgiveness. Indeed, He is ever Accepting of Repentance. |
