56 – Al-Waaqia (1) መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡ (1) When the Inevitable Event comes to pass, (2) ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡ (2) there will be none to deny its occurrence; (3) ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡ (3) it will bring some low and raise others up. (4) ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ (4) When the earth will be shaken … Read More “56 – Al-Waaqia” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
55 – Ar-Rahmaan (1) አል-ረሕማን፤ (1) The Most Compassionate, (2) ቁርኣንን አስተማረ፡፡ (2) has taught the Qur’an, (3) ሰውን ፈጠረ፡፡ (3) He created man, (4) መናገርን አስተማረው፡፡ (4) and taught him speech. (5) ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡ (5) The sun and the moon follow their precise courses, (6) ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡ (6) and the stars and … Read More “55 – Ar-Rahmaan” »
54 – Al-Qamar (1) ሰዓቲቱ (የትንሣኤ ቀን) ተቃረበች፤ ጨረቃም ተገመሰ፡፡ (1) The Hour has drawn near and the moon has split asunder. (2) ተዓምርንም ቢያዩ (ከእምነት) ይዞራሉ፡፡ (ይህ) «ዘውታሪ ድግምት ነውም» ይላሉ፡፡ (2) Whenever they see a sign, they turn away and say, “Same old magic!” (3) አስተባበሉም፡፡ ዝንባሌዎቻቸውንም ተከተሉ፡፡ ነገርም ሁሉ (ወሰን አለው)፤ ረጊ ነው፡፡ (3) They deny [the truth] and follow their desires, but … Read More “54 – Al-Qamar” »
53 – An-Najm (1) በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡ (1) By the star when it sets, (2) ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡ (2) Your companion [the Prophet] has neither strayed nor is he deluded. (3) ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡ (3) Nor does he speak out of his own desire. (4) እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ (4) It is but a revelation sent down [to … Read More “53 – An-Najm” »
52 – At-Tur (1) በጡር (ጋራ) እምላለሁ፡፡ (1) By the mount of Tūr, (2) በተጻፈው መጽሐፍም፡፡ (2) and by the Book inscribed (3) በተዘረጋ ብራና ላይ፤ (በተጻፈው)፡፡ (3) on an unrolled parchment, (4) በደመቀው ቤትም፡፡ (4) and by the much-frequented House [in heaven], (5) ከፍ በተደረገው ጣራም፡፡ (5) and by the canopy raised high, (6) በተመላው ባሕርም እምላለሁ፡፡ (6) … Read More “52 – At-Tur” »
51 – Adh-Dhaariyat (1) መበተንን በታኞች በኾኑት (ነፋሶች)፡፡ (1) By the winds that scatters [dust], (2) ከባድ (ዝናምን) ተሸካሚዎች በኾኑትም (ደመናዎች)፡፡ (2) and by the heavily-laden clouds with water, (3) ገር (መንሻለልን) ተንሻላዮች በኾኑትም (መርከቦች)፡፡ (3) and by the ships that sail with ease, (4) ነገርን ሁሉ አከፋፋዮች በኾኑትም (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (4) and by the angels who distribute [blessings] by His command. (5) የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡ (5) Indeed, … Read More “51 – Adh-Dhaariyat” »
50 – Qaaf (1) ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡ (1) Qāf. By the Glorious Qur’an! (2) ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም «ይህ አስደናቂ ነገር ነው» አሉ፡፡ (2) But they wonder that a warner has come to them from among themselves, so the disbelievers say, “This is something strange! (3) «በሞትንና ዐፈር በኾን ጊዜ (እንመለሳለን?) ይህ ሩቅ … Read More “50 – Qaaf” »
49 – Al-Hujuraat (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡ (1) O you who believe, do not decide [any matter of importance] before Allah and His Messenger, and fear Allah, for Allah is All-Hearing, All-Knowing. (2) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ … Read More “49 – Al-Hujuraat” »
48 – Al-Fath (1) እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡ (1) Indeed, We have given you [O Prophet] a clear victory, (2) አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡ (2) so that Allah may forgive you your previous and future sins, complete His favor upon you, and guide you to a … Read More “48 – Al-Fath” »
47 – Muhammad (1) እነዚያ የካዱ ከአላህ መንገድም የከለከሉ (አላህ) ሥራዎቻቸውን አጠፋባቸው፡፡ (1) Those who disbelieve and prevent others from Allah’s way, He will render their deeds void. (2) እነዚያም ያመኑ፣ በጎዎችንም የሠሩ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ (2) As for those who believe, do … Read More “47 – Muhammad” »