Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Home
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Download
  • ሱራዎች / Surah List
    • አል-ፋቲሐ (Al-Fatiha)
    • አል-በቀራህ (Al-Beqerah)
    • አል-ዒምራን (Al-Imran)
    • አል-ኒሳዕ (An-Nisa)
    • አል-ማዒዳህ (Al-Maidah) 
    • አንዓም (Al-anam)
    • አል አዕራፍ (Al-Aeraf)
    • አል አንፋል (Al-Anfal)
    • አል ተውባ (At-Tawba)
    • አል ዩኑስ (Yunus)
    • አል ሁድ (Al-Hud)
    • ዩሱፍ (Yusuf)
    • 13 – Ar-Ra’d
    • 14 – Ibrahim
    • አል ሒጅር (Al-Hijr)
    • 16 – An-Nahl
    • 17 – Al-Israa
    • ከህፍ (Al-Kahf )
    • 19 Maryam
    • ጧሃ (Taa-Ha)
    • 21 – Al-Anbiyaa
    • አል ሐጅ (Al-Hajj)
    • 23 – Al-Muminoon
    • 24 – An-Noor
    • 25 – Al -Furqan
    • 26 – Ash-Shu’araa
    • 27 – An-Naml
    • 28 – Al-Qasas
    • 29 – Al-Ankaboot
    • 30 – Ar-Room
    • 31 – Luqman
    • 32 – As-Sajda
    • 33 – Al-Ahzaab
    • 34 – Saba
    • 35 – Faatir
    • 36 – Yaseen
    • 37 – As-Saaffaat
    • 38 – Saad
    • 39 – Az-Zumar
    • 40 – Al-Ghaafir
    • 41 – Fussilat
    • 42 – Ash-Shura
    • 43 – Az-Zukhruf
    • 44 – Ad-Dukhaan
    • 45 – Al-Jaathiya
    • 46 – Al-Ahqaf
    • 47 – Muhammad
    • 48 – Al-Fath
    • 49 – Al-Hujuraat
    • 50 – Qaaf
    • 51 – Adh-Dhaariyat
    • 52 – At-Tur
    • 53 – An-Najm
    • 54 – Al-Qamar
    • 55 – Ar-Rahmaan
    • 56 – Al-Waaqia
    • 57 – Al-Hadid
    • 58 – Al-Mujaadila
    • 59 – Al-Hashr
    • 60 – Al-Mumtahana
    • 61 – As-Saff
    • 62 – Al-Jumu’a
    • 63 – Al-Munaafiqoon
    • 64 – At-Taghaabun
    • 65 – At-Talaaq
    • 66 – At-Tahrim
    • 67 – Al-Mulk
    • 68 – Al-Qalam
    • 69 – Al-Haaqqa
    • 70 – Al-Ma’aarij
    • 71 – Nooh
    • 72 – Al-Jinn
    • 73 – Al-Muzzammil
    • 74 – Al-Muddaththir
    • 75 – Al-Qiyaama
    • 76 – Al-Insaan
    • 77 – Al-Mursalaat
    • 78 – An-Naba
    • 79 – An-Naazi’aat
    • 80 – Abasa
    • 81 – At-Takwir
    • 82 – Al-Infitaar
    • 83 – Al-Mutaffifin
    • 84 – Al-Inshiqaaq
    • 85 – Al-Burooj
    • 86 – At-Taariq
    • 87 – Al-A’laa
    • 88 – Al-Ghaashiya
    • 89 – Al-Fajr
    • 90 – Al-Balad
    • 91 – Ash-Shams
    • 92 – Al-Lail
    • 93 – Ad-Dhuhaa
    • 94 – Ash-Sharh
    • 95 – At-Tin
    • 96 – Al-Alaq
    • 97 – Al-Qadr
    • 98 – Al-Bayyina
    • 99 – Az-Zalzala
    • 100 – Al-Aadiyaat
    • 101 – Al-Qaari’a
    • 102 – At-Takaathur
    • 103 – Al-Asr
    • 104 – Al-Humaza
    • 105 – Al-Fil
    • 106 – Quraish
    • 107 – Al-Maa’un
    • 108 – Al-Kawthar
    • 109 – Al-Kaafiroon
    • 110 – An-Nasr
    • 111 – Al-Masad
    • 112 – Al-Ikhlaas
    • 113 – Al-Falaq
    • 114 – An-Naas

Author: Muhammed

ክርስቲያኖችም ተሰደው ሲመጡ ተቀበለናቸዋል! በአህመዲን ጀበል

Posted on August 4, 2026August 4, 2026 By Muhammed No Comments on ክርስቲያኖችም ተሰደው ሲመጡ ተቀበለናቸዋል! በአህመዲን ጀበል
ወቅታዊ እስላማዊ ጽሁፎች

ከኡስታዝ አህመድ ዲን ጀበል ጠቃሚ አስተምህሮ የተወሰደ “ክርስቲያኖች ተሰደው ሲመጡ ተቀበልናቸው” በአሕመዲን ጀበል እኛ ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ እምነት ተከታዮች ነበርን።ከመካከለኛ ምስራቅ በቅድሚያ የአይሁድ እምነት ተከታዮች ተሰደው ወደኛ ሲመጡ በእንግድነት ተቀበልናቸው።እነርሱም እምነቱን መስበክ ጀመሩ። ከኛ ዉስጥ ጥቂቶች እምነቱን ተቀበሉ።   ቀጥሎም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ330 ፍሪምናጦስ በተባለ ወጣት መሪነት ጥቂት የሶሪያ ክርስቲያኖች በስደት ወደ አክሱም … Read More “ክርስቲያኖችም ተሰደው ሲመጡ ተቀበለናቸዋል! በአህመዲን ጀበል” »

100 – Al-Aadiyaat

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 100 – Al-Aadiyaat
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

100 – Al-Aadiyaat (1) እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ (1) By the galloping, panting horses, (2) (በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ (2) striking sparks of fire [with their hooves], (3) በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ (3) launching raids at dawn, (4) በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ (4) stirring up thereby clouds of dust, (5) በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ (5) plunging thereby into the midst … Read More “100 – Al-Aadiyaat” »

99 – Az-Zalzala

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 99 – Az-Zalzala
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

99 – Az-Zalzala (1) ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ (1) When the earth is shaken with a mighty quake, (2) ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ (2) and the earth throws out its burdens, (3) ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ (3) and man says, “What is the matter with it?” (4) በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ (4) On that Day it … Read More “99 – Az-Zalzala” »

98 – Al-Bayyina

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 98 – Al-Bayyina
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

98 – Al-Bayyina (1) እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶች ከአጋሪዎቹም የካዱት ግልጹ አስረጅ እስከ መጣላቸው ድረስ (ከነበሩበት ላይ) ተወጋጆች አልነበሩም፡፡ (1) Those who disbelieve from the People of the Book and the polytheists were not going to desist [from disbelief] until there came to them clear proof, (2) (አስረጁም) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው፡፡ (2) a messenger from Allah, reciting pure … Read More “98 – Al-Bayyina” »

97 – Al-Qadr

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 97 – Al-Qadr
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

97 – Al-Qadr (1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ (1) Indeed, We sent this [Qur’an] down on the Night of Decree. (2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (2) How do you know what the Night of Decree is? (3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ (3) The Night of Decree is better than a thousand months. (4) … Read More “97 – Al-Qadr” »

96 – Al-Alaq

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 96 – Al-Alaq
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

96 – Al-Alaq (1) አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡ (1) Read in the name of your Lord Who created, (2) ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡ (2) created man from a clinging clot. (3) አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤ (3) Read, and your Lord is the Most Generous, (4) ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡ (4) Who taught by the … Read More “96 – Al-Alaq” »

95 – At-Tin

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 95 – At-Tin
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

95 – At-Tin (1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ (1) By the fig and the olive [of Jerusalem], (2) በሲኒን ተራራም፤ (2) and by Mount Sinai [of Egypt], (3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ (3) and by this secure city [of Makkah], (4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ (4) Surely We have created man in the best form, (5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች … Read More “95 – At-Tin” »

94 – Ash-Sharh

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 94 – Ash-Sharh
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

94 – Ash-Sharh (1) ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ (1) Have We not reassured your heart for you [O Prophet], (2) ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ (2) and relieved you of your burden (3) ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ (3) that weighed down your back, (4) መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ (4) and raised high your fame for you? (5) ከችግርም ጋር ምቾት … Read More “94 – Ash-Sharh” »

93 – Ad-Dhuhaa

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 93 – Ad-Dhuhaa
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

93 – Ad-Dhuhaa (1) በረፋዱ እምላለሁ፡፡ (1) By the morning brightness, (2) በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤ (2) and by the night when it is still, (3) ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡ (3) your Lord has not forsaken you [O Prophet], nor does He hate you; (4) መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡ (4) the Hereafter is better for you … Read More “93 – Ad-Dhuhaa” »

92 – Al-Lail

Posted on December 19, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 92 – Al-Lail
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

92 – Al-Lail (1) በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡ (1) By the night when it covers, (2) በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡ (2) and by the day when it appears, (3) ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡ (3) and by His creation of male and female, (4) ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ (4) surely your efforts are divergent. (5) የሰጠ ሰውማ ጌታውን … Read More “92 – Al-Lail” »

Posts pagination

1 2 … 10 Next

ሁሉም ሱራዎች / All Chapters

  1. ሱረቱ አል-ፋቲሃ – Al-Fātihah
  2. ሱረቱ አል-በቀራህ – Al-Baqarah
  3. ሱረቱ ኣሊ-ዒምራን – Āl-‘Imrān
  4. ሱረቱ አን-ኒሳዕ – An-Nisā’
  5. ሱረቱ አል-ማኢዳህ – Al-Mā’idah
  6. ሱረቱ አል-አንዓም – Al-An‘ām
  7. ሱረቱ አል-አዕራፍ – Al-A‘rāf
  8. ሱረቱ አል-አንፋል – Al-Anfāl
  9. ሱረቱ አት-ተውባህ – At-Tawbah
  10. ሱረቱ ዩኑስ – Yūnus
  11. ሱረቱ ሁድ – Hūd
  12. ሱረቱ ዩኑስ – Yūsuf
  13. ሱረቱ አር-ረዕድ – Ar-Ra‘d
  14. ሱረቱ ኢብራሂም – Ibrāhīm
  15. ሱረቱ አል ሒጅር – Al-Hijr
  16. ሱረቱ አን–ነሕል – An-Nahl
  17. ሱረቱ አል ኢስራዕ – Al-Isrā’
  18. ሱረቱ አል ከህፍ – Al-Kahf
  19. ሱረቱ መርየም – Maryam
  20. ሱረቱ ጣሃ – Tā-ha
  21. ሱረቱ አል አንቢያ – Al-Anbiyā’
  22. ሱረቱ አል ሐጅ – Al-Hajj
  23. ሱረቱ አል–ሙዕሚኑን – Al-Mu’minūn
  24. ሱረቱ አልን ኑር – An-Noor
  25. ሱረቱ አል ፉርቃን – Al-Furqān
  26. ሱረቱ አሽ ሹዐራእ – Ash-Shu‘arā’
  27. ሱረቱ አን ነምል – An-Naml
  28. ሱረቱ አል ቀሰስ – Al-Qasas
  29. ሱረቱ አል ዐንከቡት – Al-‘Ankabūt
  30. ሱረቱ አር ሩም – Ar-Rūm
  31. ሱረቱ አል ሉቅማን – Luqmān
  32. ሱረቱ አስ ሰጅደህ – As-Sajdah
  33. ሱረቱ አል አሕዛብ – Al-Ahzāb
  34. ሱረቱ ሰበእ – Saba’
  35. ሱረቱ ፋጢር – Fātir
  36. ሱረቱ ያሲን – Yā-Sīn
  37. ሱረቱ አስ ሷፋት – As-Sāffāt
  38. ሱረቱ ሷድ – Sād
  39. ሱረቱ አዝ ዙመር – Az-Zumar
  40. ሱረቱ ጋፊር – Ghāfir
  41. ሱረቱ ፉሲለት – Fussilat
  42. ሱረቱ አሽ ሹራ – Ash-Shūra
  43. ሱረቱ አዝ ዙኽሩፍ – Az-Zukhruf
  44. ሱረቱ አድ ዱኻን – Ad-Dukhān
  45. ሱረቱ አል ጃሲያህ – Al-Jāthiyah
  46. ሱረቱ አል አህቃፍ – Al-Ahqāf
  47. ሱረቱ ሙሐመድ – Muhammad
  48. ሱረቱ አል ፈትህ – Al-Fat’h
  49. ሱረቱ አል ሑጅራት – Al-Hujurāt
  50. ሱረቱ ቃፍ – Qāf
  51. ሱረቱ አዝ ዛሪያት – Adh-Dhāriyāt
  52. ሱረቱ አጥ ጡር – At-Toor
  53. ሱረቱ አን ነጅም – An-Najm
  54. ሱረቱ አል ቀመር – Al-Qamar
  55. ሱረቱ አር ረሕማን – Ar-Rahmān
  56. ሱረቱ አል ዋቂዓህ – Al-Wāqi‘ah
  57. ሱረቱ አል ሐዲድ – Al-Hadīd
  58. ሱረቱ አል ሙጃደላ – Al-Mujādalah
  59. ሱረቱ አል ሐሽር – Al-Hashr
  60. ሱረቱ አል ሙምተሂና – Al-Mumtahanah
  61. ሱረቱ አስ ሶፍ – As-Saff
  62. ሱረቱ አል ጁሙዓህ – Al-Jumu‘ah
  63. ሱረቱ አል ሙናፊቁን – Al-Munāfiqūn
  64. ሱረቱ አት ተጋቡን – At-Taghābun
  65. ሱረቱ አጥ ጠላቅ – At-Talāq
  66. ሱረቱ አት ተህሪም – At-Tahrīm
  67. ሱረቱ አል ሙልክ – Al-Mulk
  68. ሱረቱ አል ቀለም – Al-Qalam
  69. ሱረቱ አል ሓቃህ – Al-Hāqqah
  70. ሱረቱ አል መዓሪጅ – Al-Ma‘ārij
  71. ሱረቱ ኑህ – Nūh
  72. ሱረቱ አል ጂን – Al-Jinn
  73. ሱረቱ አል ሙዘሚል – Al-Muzzammil
  74. ሱረቱ አል ሙደሲር – Al-Muddaththir
  75. ሱረቱ አል ቂያማህ – Al-Qiyāmah
  76. ሱረቱ አል ኢንሳን – Al-Insān
  77. ሱረቱ አል ሙርሰላት – Al-Mursalāt
  78. ሱረቱ አን ነበእ – An-Naba’
  79. ሱረቱ አን ናዚዓት – An-Nāzi‘āt
  80. ሱረቱ ዐበሰ – ‘Abasa
  81. ሱረቱ አት ተክዊር – At-Takwīr
  82. ሱረቱ አል ኢንፊጣር – Al-Infitār
  83. ሱረቱ አል ሙጠፊፊን – Al-Mutaffifīn
  84. ሱረቱ አል ኢንሺቃቅ – Al-Inshiqāq
  85. ሱረቱ አል ቡሩጅ – Al-Burūj
  86. ሱረቱ አጥ ጣሪቅ – At-Tāriq
  87. ሱረቱ አል አዕላ – Al-A‘lā
  88. ሱረቱ አል ጋሺያህ – Al-Ghāshiyah
  89. ሱረቱ አል ፈጅር – Al-Fajr
  90. ሱረቱ አል በለድ – Al-Balad
  91. ሱረቱ አሽ ሸምስ – Ash-Shams
  92. ሱረቱ አል ለይል – Al-Layl
  93. ሱረቱ አድ ዱሓ – Ad-Duhā
  94. ሱረቱ አሽ ሸርህ – Ash-Sharh
  95. ሱረቱ አት ቲን – At-Teen
  96. ሱረቱ አል ዐለቅ – Al-‘Alaq
  97. ሱረቱ አል ቀድር – Al-Qadr
  98. ሱረቱ አል–በይናህ – Al-Bayyinah
  99. ሱረቱ አል ዘልዘላህ – Az-Zalzalah
  100. ሱረቱ አል ዓዲያት – Al-‘Ādiyāt
  101. ሱረቱ አል ቃሪዓሕ – Al-Qāri‘ah
  102. ሱረቱ አት ተካሱር – At-Takāthur
  103. ሱረቱ አል ዓስር – Al-‘Asr
  104. ሱረቱ አል ሁመዛህ – Al-Humazah
  105. ሱረቱ አል ፊል – Al-Feel
  106. ሱረቱ ቁረይሽ – Quraysh
  107. ሱረቱ አል ማዑን – Al-Mā‘ūn
  108. ሱረቱ አል ከውሰር – Al-Kawthar
  109. ሱረቱ አል ካፊሩን – Al-Kāfirūn
  110. ሱረቱ አን ነስር – An-Nasr
  111. ሱረቱ አል መሰድ – Al-Masad
  112. ሱረቱ አል ኢኽላስ – Al-Ikhlās
  113. ሱረቱ አል ፈለቅ – Al-Falaq
  114. ሱረቱ አን ናስ – An-Nās

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly by ScriptsTown