ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created the heavens and earth, and … Read More “ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ … Read More “ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran “ »
ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና … Read More “ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna” »
ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ [2] Allaahu laaa ilaaha illaa Huwal Haiyul Qaiyoom (2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ (2) Allah: none has the right to be … Read More “ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan” »
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)። In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. الم [1] (1) አ.ለ.መ (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ [2] (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው። … Read More “ሱረቱ አል-በቀራህ አማርኛ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran” »
አል-ፋቲሐህ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ [1] «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦ ነብዩ የአንድን ምዕራፍማብቃት ያውቁት የነበረው «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ሲወርድ ነበር» ብለዋል። አቡዳውድ እንደዘገቡትም፣ ዐብዱላህ ብን መስዑድ፦ «በሁለት ምዕራፎች መካከል … Read More “አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ” »
ይህ በነሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ ተተርጉሞ የታተመውና 239 ገጾች ያሉት የአማርኛ ቁርአን ትርጉም ነው። ከዚህ ስር ያለውን በተን ተጭነው ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ። በቅርቡ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረድን የተተረጎመውን እና በተሻለ ሁኔታ የሰለፎችን አካሄድ የተከተለውን ትርጉም ደግሞ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።