65 – At-Talaaq (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ፡፡ ከዚህ (ፍች) በኋላ አላህ (የመማለስ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡ (1) O Prophet, when you [believers] divorce women, divorce them with concern to their … Read More “65 – At-Talaaq” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
64 – At-Taghaabun (1) በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ ያሞግሳል፡፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ለእርሱ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is in the earth glorifies Allah. To Him belongs the dominion, and to Him belongs all praise, and He … Read More “64 – At-Taghaabun” »
63 – Al-Munaafiqoon (1) መናፍቃን በመጡህ ጊዜ «አንተ የአላህ መልክተኛ መኾንህን በእርግጥ (ምለን) እንመሰክራለን» ይላሉ፡፡ አላህም አንተ በእርግጥ መልክተኛው መኾንህን ያውቃል፡፡ አላህም መናፍቃን (ከልብ እንመሰክራለን በማለታቸው) ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ (1) When the hypocrites come to you, they say, “We bear witness that you are indeed the Messenger of Allah” And Allah knows that you are indeed His Messenger, and Allah bears … Read More “63 – Al-Munaafiqoon” »
62 – Al-Jumu’a (1) በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ ለአላህ ንጉሥ፣ ቅዱስ፣ አሸናፊ፣ ጥበበኛ ለኾነው ያሞግሳል፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, the Sovereign, the Most Holy, the All-Mighty, the All-Wise. (2) እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን (ቁርኣንን) በእነርሱ ላይ የሚያነብላቸው፣ (ከማጋራት) የሚያጠራቸውም፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልክተኛ (ሙሐመድን) ከእነርሱው ውስጥ የላከ … Read More “62 – Al-Jumu’a” »
61 – As-Saff (1) በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሠ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ? (2) O you who believe, why do you … Read More “61 – As-Saff” »
60 – Al-Mumtahana (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ (1) O you who believe, do … Read More “60 – Al-Mumtahana” »
59 – Al-Hashr (1) በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) እርሱ ያ ከመጽሐፉ ሰዎች እነዚያን የካዱትን ከቤቶቻቸው ለመጀመሪያው ማውጣት ያወጣቸው ነው፡፡ መውጣታቸውን አላሰባችሁም፡፡ እነርሱም ምሽጎቻቸው ከአላህ (ኀይል) የሚከላከሉላቸው መኾናቸውን … Read More “59 – Al-Hashr” »
58 – Al-Mujaadila (1) አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡ (1) Indeed, Allah has heard the words of the woman who was arguing with you [O Prophet] concerning her husband, and was complaining to Allah. Allah has heard the discussion between the two of you, for Allah is All-Hearing, … Read More “58 – Al-Mujaadila” »
57 – Al-Hadid (1) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ (2) To Him belongs the dominion … Read More “57 – Al-Hadid” »
56 – Al-Waaqia (1) መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡ (1) When the Inevitable Event comes to pass, (2) ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡ (2) there will be none to deny its occurrence; (3) ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡ (3) it will bring some low and raise others up. (4) ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ (4) When the earth will be shaken … Read More “56 – Al-Waaqia” »