Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Home
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Download
  • ሱራዎች / Surah List
    • አል-ፋቲሐ (Al-Fatiha)
    • አል-በቀራህ (Al-Beqerah)
    • አል-ዒምራን (Al-Imran)
    • አል-ኒሳዕ (An-Nisa)
    • አል-ማዒዳህ (Al-Maidah) 
    • አንዓም (Al-anam)
    • አል አዕራፍ (Al-Aeraf)
    • አል አንፋል (Al-Anfal)
    • አል ተውባ (At-Tawba)
    • አል ዩኑስ (Yunus)
    • አል ሁድ (Al-Hud)
    • ዩሱፍ (Yusuf)
    • 13 – Ar-Ra’d
    • 14 – Ibrahim
    • አል ሒጅር (Al-Hijr)
    • 16 – An-Nahl
    • 17 – Al-Israa
    • ከህፍ (Al-Kahf )
    • 19 Maryam
    • ጧሃ (Taa-Ha)
    • 21 – Al-Anbiyaa
    • አል ሐጅ (Al-Hajj)
    • 23 – Al-Muminoon
    • 24 – An-Noor
    • 25 – Al -Furqan
    • 26 – Ash-Shu’araa
    • 27 – An-Naml
    • 28 – Al-Qasas
    • 29 – Al-Ankaboot
    • 30 – Ar-Room
    • 31 – Luqman
    • 32 – As-Sajda
    • 33 – Al-Ahzaab
    • 34 – Saba
    • 35 – Faatir
    • 36 – Yaseen
    • 37 – As-Saaffaat
    • 38 – Saad
    • 39 – Az-Zumar
    • 40 – Al-Ghaafir
    • 41 – Fussilat
    • 42 – Ash-Shura
    • 43 – Az-Zukhruf
    • 44 – Ad-Dukhaan
    • 45 – Al-Jaathiya
    • 46 – Al-Ahqaf
    • 47 – Muhammad
    • 48 – Al-Fath
    • 49 – Al-Hujuraat
    • 50 – Qaaf
    • 51 – Adh-Dhaariyat
    • 52 – At-Tur
    • 53 – An-Najm
    • 54 – Al-Qamar
    • 55 – Ar-Rahmaan
    • 56 – Al-Waaqia
    • 57 – Al-Hadid
    • 58 – Al-Mujaadila
    • 59 – Al-Hashr
    • 60 – Al-Mumtahana
    • 61 – As-Saff
    • 62 – Al-Jumu’a
    • 63 – Al-Munaafiqoon
    • 64 – At-Taghaabun
    • 65 – At-Talaaq
    • 66 – At-Tahrim
    • 67 – Al-Mulk
    • 68 – Al-Qalam
    • 69 – Al-Haaqqa
    • 70 – Al-Ma’aarij
    • 71 – Nooh
    • 72 – Al-Jinn
    • 73 – Al-Muzzammil
    • 74 – Al-Muddaththir
    • 75 – Al-Qiyaama
    • 76 – Al-Insaan
    • 77 – Al-Mursalaat
    • 78 – An-Naba
    • 79 – An-Naazi’aat
    • 80 – Abasa
    • 81 – At-Takwir
    • 82 – Al-Infitaar
    • 83 – Al-Mutaffifin
    • 84 – Al-Inshiqaaq
    • 85 – Al-Burooj
    • 86 – At-Taariq
    • 87 – Al-A’laa
    • 88 – Al-Ghaashiya
    • 89 – Al-Fajr
    • 90 – Al-Balad
    • 91 – Ash-Shams
    • 92 – Al-Lail
    • 93 – Ad-Dhuhaa
    • 94 – Ash-Sharh
    • 95 – At-Tin
    • 96 – Al-Alaq
    • 97 – Al-Qadr
    • 98 – Al-Bayyina
    • 99 – Az-Zalzala
    • 100 – Al-Aadiyaat
    • 101 – Al-Qaari’a
    • 102 – At-Takaathur
    • 103 – Al-Asr
    • 104 – Al-Humaza
    • 105 – Al-Fil
    • 106 – Quraish
    • 107 – Al-Maa’un
    • 108 – Al-Kawthar
    • 109 – Al-Kaafiroon
    • 110 – An-Nasr
    • 111 – Al-Masad
    • 112 – Al-Ikhlaas
    • 113 – Al-Falaq
    • 114 – An-Naas

አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ

Posted on November 19, 2023August 5, 2026 By Amharic Quran 7 Comments on አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

አል-ፋቲሐህ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1)

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ  [1]

«ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም»
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።
In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful.

ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦ ነብዩ የአንድን ምዕራፍ
ማብቃት ያውቁት የነበረው «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ሲወርድ ነበር» ብለዋል።

አቡዳውድ እንደዘገቡትም፣ ዐብዱላህ ብን መስዑድ፦ «በሁለት ምዕራፎች መካከል መለያ ማወቅ
የጀመርነው «ቢስሚላ አር-ረሕማኒ አር-ረሂሒም» ከወረደ ወዲህ ነው» ብለዋል። ዐብዱላህ ብን
ዑመር፦ «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ከሁሉም ምዕራፍ ጋር አብሮ ወርዷል» ብለዋል።
(ዋሒዲ እና ሱዩጢ)

الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ  [2]

ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

(All praise be to Allah, the Lord of the worlds,)

الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ  [3]

እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ

(the Most Compassionate, the Most Merciful,)

مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ  [4]

የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡

(Master of the Day of Judgment.)

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ  [5]

አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

(You alone we worship, and You alone we ask for help.)

اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ  [6]

ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡

(Guide us to the straight path,)

صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ  [7]

የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡

(the path of those whom You have blessed; not of those who incurred Your Wrath, or of those who went astray.)

በዚህ ምዕራፍ መጨረሻ ላይ ኣሚን (ዱዓችንን ተቀበለን) የሚለዉን ቃል ማንበብ ተገቢ ነው። አህመድና ኢብኑ ማጃህ በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ (صلى الله عليه وسلم(፦ «አይሁዶች በሰላታችሁና ኣሚን በማለታችሁ የተመቀኟችሁን ያህል በምንም ነገር አልተመቀኟችሁም» ብለዋል። ትርጉሙም ዱዓችንን ተቀበለን ማለት ነው። ኢማምም የሆነ ሰው ቢሆን በትክከለኛው አባባል ፋቲሃን አንብቦ ሲያበቃ ድምፁን ከፍ አድርጎ ማንበብ ተገቢ መሆኑን ዋኢል ብን ሁጅር የተባሉት ሱሃቢ ነቢዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ወለዷሊን) የሚለዉን ካነበቡ በኋላ ድምፃቸዉን ከፍ አድርገው ኣሚን የሚለዉን ሳብ በማድረግ ያነቡት ነበር ብለዋል። ብቻዉን ሰጋጅና ተከታይ የሆነ ሰው በሁሉም ዘንድ ማለቱ ተገቢ ነው።

ከመክፈቻው ምዕራፍ ከምናገኛቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል በጥቂቱ:-

  1. ምስጋና በሙሉ የሚገባው የሁለንተናዊው ዓለም ፈጣሪና ተንከባካቢ ለሆነው ለአላህ ብቻ
    እንደሆነ፤
  2. አላህ የሰው ልጆች በምድራዊ ቆይታቸው በሰሩት ስራ ምንዳ በሚያገኙበት የትንሳኤ ቀን ብቸኛ
    ፍርድ ሰጪ ጌታ መሆኑን፤
  3. ከዱዓ ስርዓቶች መካከል ቅድሚያ አላህን ማሞገስ አስፈላጊ መሆኑን፤
  4. ለምድራዊም ሆነ አኼራዊ ጉዳዩች ብቸኛው ተለማኝ አንድ አላህ ብቻና ብቻ እንደሆነ፤ ከርሱም
    በስተቀር ሊመለክና እርዳታ ሊጠየቅ የሚችል ሌላ አካል እንደሌለና በፍፁምነት ለእሱ
    መተናነስና እርሱን ብቻ መጠየቅ እንደሚገባ፤
  5. አላህ መልካም ስሞችና ንፁህ ባህሪያት እንዳሉት እና ከባህሪያቶቹም እጅግ በጣም አዛኝና
    ሩህሩህ የሚሉት ስሞች ግንባር ቀደም መሆናቸውን፤
  6. ቀጥተኛው መንገድ የሚባለው የነብያትን ፈለግ የተከተሉ ሁሉ የተጓዙበት በመሆኑንና የእነርሱን አርአያነት
    መከተል ከምንም በላይ አስፈላጊ መሆኑን፤
  7. የአላህ ቁጣ ያደረባቸውን ሰዎች መንገድ ከመከተል መታቀብ ግዴታ መሆኑንና ለዚህም የአላህ
    እገዛ አስፈላጊ እንደሆነና ሁሌም ቀጥተኛውን መንገድ ይመራን ዘንድ የእሱን እገዛ መጠየቅ እንዳለብን፤
  8. ወደ ቅኑዉም ሆነ መጥፎው መምራት የአላህ ስልጣን በመሆኑ ወደ ቅኑዉ እንዲመራን እሱን
    ብቻ መማፀን እንዳለብን፤
  9. ከአላህ ሌላ ያለን አካል ነብያትንም ሆነ ወሊዮችን እርዳታ መጠየቅ ተገቢ አለመሆኑን
    እንማራለን።

ሰዎች የእለት ጉርሳቸውን ይለምናሉ። እኛ ግን ዘላለማዊ ምሪትን እንለምናለን። ሰውየው ሙስሊምም ቢሆን በየጊዜው ሊሳሳት፣ የተሳሳተ ውሳኔ ሊወስን፣ ሰዎችን ሊበድል፣ ብሎም ከኢስላም ሊወጣ ይችላል፣ ስለዚህ የአላህን ምሪት አጥብቆ መለመን እጅግ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።

Tags: Amharic Quran Free Amharic Quran quran amharic quran in amharic ምዕራፍ 2 ሱረቱ ተባረክ ሱረቱ አል ሐጅ ሱረቱ አል ከህፍ ሱረቱ አትተውባ ሱረቱ ጡር ሱረቱል ሙልክ ሱረቱል በቀራህ ሱረቱል አል ማዒዳህ ሱረቱል አል-በቀራህ ሱረቱል ከህፍ ቁራን በአማርኛ ቁራን በአማርኛ ትርጉም ቁርአን በአማርኛ ቅዱስ ቁርአን አልበቀራህ አማርኛ ቁርአን አማርኛ ቅዱስ ቁርአን

Post navigation

❮ Previous Post: Amharic Quran PDF Download
Next Post: ሱረቱ አል-በቀራህ አማርኛ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran ❯

7 thoughts on “አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ”

  1. Biniyam Abera says:
    August 18, 2025 at 11:33 pm

    አሰላም ዓለይኩም ቁርአን በአማርኛ እፈልጋለሁ።

    Reply
    1. Muhammed says:
      December 2, 2025 at 4:10 pm

      ሙሉውን የአማርኛቁርአን ከነማብራሪያው እዚህ ያገኙታል። https://amharicquran.com/download/complete-quran-in-amharic-pdf-read-the-holy-quran-tafsir-in-the-amharic-language/

      Reply
    2. Zahra Omer says:
      June 9, 2026 at 10:04 am

      💖💖💖💖

      Reply
  2. Biniyam Abera says:
    August 18, 2025 at 11:34 pm

    ሁሉንም 30 ጁዝ ቁረዐን በአማርኛ ማግኘት ፈልጌ ነበር።

    Reply
    1. Muhammed says:
      December 2, 2025 at 4:10 pm

      ሙሉውን የአማርኛቁርአን ከነማብራሪያው እዚህ ያገኙታል። https://amharicquran.com/download/complete-quran-in-amharic-pdf-read-the-holy-quran-tafsir-in-the-amharic-language/

      Reply
    2. Ahmed Abdela says:
      April 26, 2026 at 6:31 pm

      ሁሉንም 30 ጁዝ ቁረዐን በአማርኛ ማግኘት ፈልጌ ነበር።

      Reply
      1. Muhammed says:
        July 7, 2026 at 9:21 am

        ሙሉውን የአማርኛቁርአን ከነማብራሪያው እዚህ ያገኙታል። https://amharicquran.com/download/complete-quran-in-amharic-pdf-read-the-holy-quran-tafsir-in-the-amharic-language/

        Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሁሉም ሱራዎች / All Chapters

  1. ሱረቱ አል-ፋቲሃ – Al-Fātihah
  2. ሱረቱ አል-በቀራህ – Al-Baqarah
  3. ሱረቱ ኣሊ-ዒምራን – Āl-‘Imrān
  4. ሱረቱ አን-ኒሳዕ – An-Nisā’
  5. ሱረቱ አል-ማኢዳህ – Al-Mā’idah
  6. ሱረቱ አል-አንዓም – Al-An‘ām
  7. ሱረቱ አል-አዕራፍ – Al-A‘rāf
  8. ሱረቱ አል-አንፋል – Al-Anfāl
  9. ሱረቱ አት-ተውባህ – At-Tawbah
  10. ሱረቱ ዩኑስ – Yūnus
  11. ሱረቱ ሁድ – Hūd
  12. ሱረቱ ዩኑስ – Yūsuf
  13. ሱረቱ አር-ረዕድ – Ar-Ra‘d
  14. ሱረቱ ኢብራሂም – Ibrāhīm
  15. ሱረቱ አል ሒጅር – Al-Hijr
  16. ሱረቱ አን–ነሕል – An-Nahl
  17. ሱረቱ አል ኢስራዕ – Al-Isrā’
  18. ሱረቱ አል ከህፍ – Al-Kahf
  19. ሱረቱ መርየም – Maryam
  20. ሱረቱ ጣሃ – Tā-ha
  21. ሱረቱ አል አንቢያ – Al-Anbiyā’
  22. ሱረቱ አል ሐጅ – Al-Hajj
  23. ሱረቱ አል–ሙዕሚኑን – Al-Mu’minūn
  24. ሱረቱ አልን ኑር – An-Noor
  25. ሱረቱ አል ፉርቃን – Al-Furqān
  26. ሱረቱ አሽ ሹዐራእ – Ash-Shu‘arā’
  27. ሱረቱ አን ነምል – An-Naml
  28. ሱረቱ አል ቀሰስ – Al-Qasas
  29. ሱረቱ አል ዐንከቡት – Al-‘Ankabūt
  30. ሱረቱ አር ሩም – Ar-Rūm
  31. ሱረቱ አል ሉቅማን – Luqmān
  32. ሱረቱ አስ ሰጅደህ – As-Sajdah
  33. ሱረቱ አል አሕዛብ – Al-Ahzāb
  34. ሱረቱ ሰበእ – Saba’
  35. ሱረቱ ፋጢር – Fātir
  36. ሱረቱ ያሲን – Yā-Sīn
  37. ሱረቱ አስ ሷፋት – As-Sāffāt
  38. ሱረቱ ሷድ – Sād
  39. ሱረቱ አዝ ዙመር – Az-Zumar
  40. ሱረቱ ጋፊር – Ghāfir
  41. ሱረቱ ፉሲለት – Fussilat
  42. ሱረቱ አሽ ሹራ – Ash-Shūra
  43. ሱረቱ አዝ ዙኽሩፍ – Az-Zukhruf
  44. ሱረቱ አድ ዱኻን – Ad-Dukhān
  45. ሱረቱ አል ጃሲያህ – Al-Jāthiyah
  46. ሱረቱ አል አህቃፍ – Al-Ahqāf
  47. ሱረቱ ሙሐመድ – Muhammad
  48. ሱረቱ አል ፈትህ – Al-Fat’h
  49. ሱረቱ አል ሑጅራት – Al-Hujurāt
  50. ሱረቱ ቃፍ – Qāf
  51. ሱረቱ አዝ ዛሪያት – Adh-Dhāriyāt
  52. ሱረቱ አጥ ጡር – At-Toor
  53. ሱረቱ አን ነጅም – An-Najm
  54. ሱረቱ አል ቀመር – Al-Qamar
  55. ሱረቱ አር ረሕማን – Ar-Rahmān
  56. ሱረቱ አል ዋቂዓህ – Al-Wāqi‘ah
  57. ሱረቱ አል ሐዲድ – Al-Hadīd
  58. ሱረቱ አል ሙጃደላ – Al-Mujādalah
  59. ሱረቱ አል ሐሽር – Al-Hashr
  60. ሱረቱ አል ሙምተሂና – Al-Mumtahanah
  61. ሱረቱ አስ ሶፍ – As-Saff
  62. ሱረቱ አል ጁሙዓህ – Al-Jumu‘ah
  63. ሱረቱ አል ሙናፊቁን – Al-Munāfiqūn
  64. ሱረቱ አት ተጋቡን – At-Taghābun
  65. ሱረቱ አጥ ጠላቅ – At-Talāq
  66. ሱረቱ አት ተህሪም – At-Tahrīm
  67. ሱረቱ አል ሙልክ – Al-Mulk
  68. ሱረቱ አል ቀለም – Al-Qalam
  69. ሱረቱ አል ሓቃህ – Al-Hāqqah
  70. ሱረቱ አል መዓሪጅ – Al-Ma‘ārij
  71. ሱረቱ ኑህ – Nūh
  72. ሱረቱ አል ጂን – Al-Jinn
  73. ሱረቱ አል ሙዘሚል – Al-Muzzammil
  74. ሱረቱ አል ሙደሲር – Al-Muddaththir
  75. ሱረቱ አል ቂያማህ – Al-Qiyāmah
  76. ሱረቱ አል ኢንሳን – Al-Insān
  77. ሱረቱ አል ሙርሰላት – Al-Mursalāt
  78. ሱረቱ አን ነበእ – An-Naba’
  79. ሱረቱ አን ናዚዓት – An-Nāzi‘āt
  80. ሱረቱ ዐበሰ – ‘Abasa
  81. ሱረቱ አት ተክዊር – At-Takwīr
  82. ሱረቱ አል ኢንፊጣር – Al-Infitār
  83. ሱረቱ አል ሙጠፊፊን – Al-Mutaffifīn
  84. ሱረቱ አል ኢንሺቃቅ – Al-Inshiqāq
  85. ሱረቱ አል ቡሩጅ – Al-Burūj
  86. ሱረቱ አጥ ጣሪቅ – At-Tāriq
  87. ሱረቱ አል አዕላ – Al-A‘lā
  88. ሱረቱ አል ጋሺያህ – Al-Ghāshiyah
  89. ሱረቱ አል ፈጅር – Al-Fajr
  90. ሱረቱ አል በለድ – Al-Balad
  91. ሱረቱ አሽ ሸምስ – Ash-Shams
  92. ሱረቱ አል ለይል – Al-Layl
  93. ሱረቱ አድ ዱሓ – Ad-Duhā
  94. ሱረቱ አሽ ሸርህ – Ash-Sharh
  95. ሱረቱ አት ቲን – At-Teen
  96. ሱረቱ አል ዐለቅ – Al-‘Alaq
  97. ሱረቱ አል ቀድር – Al-Qadr
  98. ሱረቱ አል–በይናህ – Al-Bayyinah
  99. ሱረቱ አል ዘልዘላህ – Az-Zalzalah
  100. ሱረቱ አል ዓዲያት – Al-‘Ādiyāt
  101. ሱረቱ አል ቃሪዓሕ – Al-Qāri‘ah
  102. ሱረቱ አት ተካሱር – At-Takāthur
  103. ሱረቱ አል ዓስር – Al-‘Asr
  104. ሱረቱ አል ሁመዛህ – Al-Humazah
  105. ሱረቱ አል ፊል – Al-Feel
  106. ሱረቱ ቁረይሽ – Quraysh
  107. ሱረቱ አል ማዑን – Al-Mā‘ūn
  108. ሱረቱ አል ከውሰር – Al-Kawthar
  109. ሱረቱ አል ካፊሩን – Al-Kāfirūn
  110. ሱረቱ አን ነስር – An-Nasr
  111. ሱረቱ አል መሰድ – Al-Masad
  112. ሱረቱ አል ኢኽላስ – Al-Ikhlās
  113. ሱረቱ አል ፈለቅ – Al-Falaq
  114. ሱረቱ አን ናስ – An-Nās

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly by ScriptsTown