ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal يَسْأَلُونَكَ عَنِ الْأَنفَالِ ۖ قُلِ الْأَنفَالُ لِلَّهِ وَالرَّسُولِ ۖ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَصْلِحُوا ذَاتَ بَيْنِكُمْ ۖ وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ [1] (1) ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል። «የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልክተኛው ናቸው።» ስለዚህ አላህን ፍሩ። በመካከላችሁ ያለችውንም ኹኔታ አሳምሩ። አማኞችም እንደኾናችሁ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ በላቸው። … Read More “ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal” »
Tag: ሱረቱል ከህፍ
ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām Mīm Sād. كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ [2] (2) (ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው። በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር። (የተወረደውም) በእርሱ ልታስፈራራበትና ለምእምናን መገሠጫ እንዲኾን ነው። … Read More “ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf” »
ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created the heavens and earth, and … Read More “ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran” »
ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ … Read More “ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran “ »
﴾﴿بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)። In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ﴿يَـٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍۢ وَٰحِدَةٍۢ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًۭا كَثِيرًۭا وَنِسَآءًۭ ۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ٱلَّذِى تَسَآءَلُونَ بِهِۦ وَٱلْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًۭا﴾ ﴿1﴾ … Read More “ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna” »
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)። In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ﴿الٓمٓ﴾ ﴿1﴾ 1. አሊፍ፤ ላም፤ ሚም፤ 1. Alif Lām Mīm[1]. ﴿اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ﴾ ﴿2﴾ 2. አላህ ከእርሱ ሌላ ትክክለኛ አምላክ የለም። አላህ ህያው፤ በራሱ የተብቃቃና የሁሉ ነገር … Read More “ሱረቱል አል ዒምራን ምዕራፍ 3 Al-Imraan | Amharic Quran አማርኛ ቁርአን” »
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)። In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. الم [1] (1) አ.ለ.መ (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ [2] (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው። … Read More “ሱረቱ አል-በቀራህ አማርኛ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran” »
አል-ፋቲሐህ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ [1] «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦ ነብዩ የአንድን ምዕራፍማብቃት ያውቁት የነበረው «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ሲወርድ ነበር» ብለዋል። አቡዳውድ እንደዘገቡትም፣ ዐብዱላህ ብን መስዑድ፦ «በሁለት ምዕራፎች መካከል … Read More “አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ” »
ይህ በነሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ ተተርጉሞ የታተመውና 239 ገጾች ያሉት የአማርኛ ቁርአን ትርጉም ነው። ከዚህ ስር ያለውን በተን ተጭነው ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ። በቅርቡ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረድን የተተረጎመውን እና በተሻለ ሁኔታ የሰለፎችን አካሄድ የተከተለውን ትርጉም ደግሞ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።