Why does the Quran surprise modern scholars who examine it closely? In this brief but powerful book, theologian and mathematician Dr. Gary Miller takes a thoroughly objective, logical, and scientific approach to the Quran. Discover the remarkable scientific facts regarding embryology, astronomy, and time zones documented centuries before the invention of the microscope or modern … Read More “The Amazing Quran by Dr. Gary Miller | Unlocking the Secrets of Revelation” »
Author: Amharic Quran
የእስልምና ታሪክ መበደል መግቢያየእስልምና ታሪክን ለማጠልሸት የቻሉ ክፍሎች ኢማሙ አል-ጠበሪይ ታሪክን ከሰበሰቡበት እለት ጀምሮ የእስልምናን ታሪክን አስቦ የሚነሳበት አዋቂ ባይጠፋም አንዳንዱ አደገኛነቱን ባለመገንዘብ ሳያጣራ ያገኘውን ሲጽፍ ሌላው ደግሞ አስቦበት እንደ ራፊዷ ያሉና ሌሎችም ለእስልምና ቅን መንፈስ የሌላቸው ተንኮለኛች በወገንተኝነት በእስልምና ታሪክ ውስጥ ያስገቡትን ቅጥፈት ከአል-ጠበሪ የታሪክ መጽሐፍ በመውስድና እንዲሁም ከተመሳሳይ መጻሕፍት በደካማ መረጃ የተደገፈ ቅጥፈትን … Read More “የእስልምና ታሪክ መበደል” »
Quran in Afaan Orormo https://amharicquran.com/wp-content/uploads/2024/02/001.mp3 አሰላሙ ዓለይኩም! በኦሮምኛ ቋንቋ የተተረጎመውን ሙሉውን ቅዱስ ቁርአን ለማግኘት እዚህ ድህረገጽ ላይ ይግቡ።
get_all_sorah[1]
ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? የግድያ መፅሀፍ የሚመስለው ቅዱስ ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? እስኪ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጀምረን እንየው:- ግደል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ተደጋግሞ ተጠቅሷል? ንፅፅሩን እዚህ ተጭነው በቪዲዮ ሊያዳምጡት ይችላሉ። ግደል የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከ 400 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ ከ 90 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል። … Read More “ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?” »
114 – An-Naas (1) በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ (1) Say, “I seek refuge with the Lord of mankind, (2) «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ (2) the Sovereign of mankind, (3) «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ (3) the God of mankind, (4) «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ (4) from the harm of the lurking whisperer, (5) «ከዚያ በሰዎች ልቦች … Read More “114 – An-Naas” »
113 – Al-Falaq (1) በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ (1) Say, “I seek refuge with the Lord of the daybreak, (2) «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ (2) from the harm of all what He has created; (3) «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ (3) from the harm of darkening [night] when it spreads around, (4) «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ (4) … Read More “113 – Al-Falaq” »
112 – Al-Ikhlaas (1) በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ (1) Say: He is Allah, the One; (2) «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ (2) Allah, the Eternal Refuge. (3) «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ (3) He neither begets nor is He begotten, (4) «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» (4) and there is none comparable to Him.”
111 – Al-Masad (1) የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ (1) May the hands of Abu Lahab perish, and may he perish! (2) ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ (2) Neither his wealth nor his worldly gains will avail him. (3) የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ (3) He will burn in a Flaming … Read More “111 – Al-Masad” »
110 – An-Nasr (1) የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ (1) When there comes Allah’s help and the conquest (2) ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ (2) and you see people entering Allah’s religion in multitudes (3) ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ (3) then glorify the praise of … Read More “110 – An-Nasr” »