بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ (١) طه 1. ጧሃ፤ (1) Tā Ha (٢) مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَىٰ 2.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ቁርኣንን አንድትቸገር ባንተ ላይ አላወረድንም። (2) We have not sent down the Qur’an to you [O Prophet] to cause you distress, (٣) إِلَّا تَذْكِرَةً لِّمَن يَخْشَىٰ 3. አላህን ለሚፈራ ሁሉ መገሠጫ ይሆን ዘንድ እንጂ (3) … Read More “20 – Taa-Haa Amharic Quran ሱረቱ ጧሃ” »
Tag: ሱረቱ ተባረክ
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. (1) ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ) (1) Kāf Ha Ya ‘Ayn Sād (2) (ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡ (2) This is a reminder of the mercy of your Lord … Read More “19 Maryam” »
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)። In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا ۜ (١) (1) ምስጋና ሁሉ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ ቅንጣት መጣመምን ሳያደርግ በባሪያው (በሙሐመድ) ላይ ላወረደው ለአላህ ብቻ … Read More “18 – Al-Kahf / ሱረቱል ከህፍ (ቁርአን በአማርኛና በእንግሊዝኛ)” »
17 – Al-Israa (1) ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው (ጌታ) ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው (አስኼድነው)፡፡ እነሆ እርሱ (አላህ) ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡ (1) Glory be to the One Who took His slave [Muhammad] by night from the Sacred Mosque [in Makkah] to the Aqsā Mosque [in Jerusalem] whose surroundings We have blessed, so that We may show him … Read More “17 – Al-Israa” »
16 – An-Nahl (1) የአላህ ትዕዛዝ መጣ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ (1) Allah’s decree is coming, so do not seek to hasten it. Glorified and Exalted is He far above what they associate with Him! (2) ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ፤ እነሆ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ … Read More “16 – An-Nahl” »
ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ وَقُرْآنٍ مُّبِينٍ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book and a clear Qur’an. رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْ كَانُوا مُسْلِمِينَ [2] … Read More “ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr” »
14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (1) Alif Lām Ra. This is a book that We have sent down to you, so that you may bring people out of the depths of darkness … Read More “14 – Ibrahim” »
13 – Ar-Ra’d (1) አ.ለ.መ.ረ (አሊፍ ላም ሚም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት፡፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ (1) Alif Lām Mīm Ra. These are the verses of the Book. That which has been sent down to you [O Prophet] from your Lord is the truth, but most people do not believe. (2) አላህ ያ … Read More “13 – Ar-Ra’d” »
ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡ … Read More “ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf” »
ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is a Book whose verses are … Read More “ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud” »