30 – Ar-Room (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ሩም ተሸነፈች፡፡ (2) The Romans have been defeated (3) በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ፡፡ (3) in a nearby land, but they will gain victory after their defeat (4) በጥቂት ዓመታት ውስጥ (ያሸንፋሉ)፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም የአላህ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ምእመናን … Read More “30 – Ar-Room” »
Tag: ሱረቱ ተባረክ
29 – Al-Ankaboot (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም) (1) Alif Lām Mīm. (2) ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን (2) Do people think once they say, “We believe,” that they will be left without being put to the test? (3) እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ (3) … Read More “29 – Al-Ankaboot” »
28 – Al-Qasas (1) ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā Sīn Mīm. (2) ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) ከሙሳና ከፈርዖን ዜና እውነተኞች ስንኾን ለሚያምኑ ሕዝቦች ባንተ ላይ እናነባለን፡፡ (3) We recount to you part of the story of Moses and Pharaoh in truth for people … Read More “28 – Al-Qasas” »
27 – An-Naml (1) ጠ.ሰ (ጣ ሲን) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (1) Tā Sīn. These are the verses of the Qur’an and a clear book; (2) ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ (2) a guidance and glad tidings for the believers, (3) ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት፡፡ (3) those who establish … Read More “27 – An-Naml” »
26 – Ash-Shu’araa (1) ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā sīn mīm. (2) ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡ (3) Perhaps you will grieve yourself to death because they do not believe. (4) ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች … Read More “26 – Ash-Shu’araa” »
25 Al -Furqan (1) ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡፡ (1) Blessed is the One Who has sent down the Criterion to His slave, so that he may be a warner to the worlds, (2) (እርሱ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ፣ ልጅንም ያልያዘ፣ በንግሥናውም (2) He to Whom belongs the … Read More “25 – Al -Furqan” »
24 – An – Noor سُورَةٌ أَنزَلْنَاهَا وَفَرَضْنَاهَا وَأَنزَلْنَا فِيهَا آيَاتٍ بَيِّنَاتٍ لَّعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ [1] (1) (ይህች) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል፡፡ (1) [This is] a Chapter which We have sent down and ordained, and sent down in it clear commandments so that you may take heed. الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي … Read More “24 – An-Noor” »
23 – Al-Muminoon (1) ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ (1) The believers have attained true success: (2) እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡ (2) those who humble themselves in their prayers, (3) እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡ (3) and those who turn away from all that is vain, (4) እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡ (4) and those who … Read More “23 – Al-Muminoon” »
ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا … Read More “ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22” »
(1) ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡ (1) The reckoning of the people has drawn near, yet they are turning away heedlessly. (2) ከጌታቸው አዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፡፡ እነሱ የሚያላግጡ ሆነው የሚያደምጡት ቢሆኑ እንጂ፡፡ (2) Whenever new revelation comes to them from their Lord, they listen to it in jest, (3) ልቦቻቸው ዝንጉዎች … Read More “21 – Al-Anbiyaa” »