- Version
- Download 52
- File Size 13.66 MB
- File Count 1
- Create Date November 30, 2025
- Last Updated August 5, 2026
Amharic Quran Tafsir PDF By Shaikh Muhammed Zain Zehredin
ይህን የአማርኛ ቁርአን ተፍሲር በPDF ዳውንሎድ አድርገው ማንበብ ይችላሉ። ይህ የአማርኛ ቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረድን የተዘጋጀው እና በተሻለ ሁኔታ የሰለፎችን አካሄድ የሚከተል ተፍሲር ነው። በውስትዑም 1,232 ገጾችን የያዘ የአማርኛ ቁርአን ተፍሲር ነው። Download the Complete Amharic Quran Tafsir by Shaikh Muhammed Zain Zehredin.
You have to read the Holy Quran and implement the messages in your life before you die!

በጣ ደስ የሚል የትርጉም ስራ ነው። ከቁርአኑ ትርጉም በኋላ መያዝ ያለብንን ፍሬ ነገር በደንብ ይዘረዝራል።
ከዚህ በተጨማሪ በአስማእ ወሲፋት ላይ ያለውን ክፍተት ለመሙላት ተሞክሯል።
ያሉትን ውስን ክፍተቶች በመሙላት ለወደፊቱ የተሻለ የትርጉም ስራ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ። ሸህ ሙሀመድ ዘይንን አላህ ስራቸውን ይቀበላቸው።
قَالَ الطَّبَرِيُّ مُصَنِّفُ «جَامِعِ الْبَيَانِ»:
📌 «إِنِّي لَأَعْجَبُ مِمَّنْ قَرَأَ الْقُرْآنَ وَلَمْ يَعْلَمْ تَأْوِيلَهُ، كَيْفَ يَلْتَذُّ بِقِرَاءَتِهِ؟»
📚 اُنْظُرْ: مُعْجَمُ الْأَدَبَاءِ ٦٣/١٨.
📌 ኢማሙ አል-ጦበሪ እንዲህ ብለዋል፦
«ቁርኣንን እያነበበ ትርጉሙን የማያውቅ ሰው፣ እንዴት (በንባቡ) ሊደሰትና ጣዕሙን ሊያገኝ እንደሚችል በእውነት እገረማለሁ!»
ልክ ነው ወሏሂ። ህይወት ያለ ቁርአን ትርጉም የለሽ ናት። የቁርአንን ማዕና ማወቅና መረዳት፣ ለነገ የማይባል አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።