91 – Ash-Shams (1) በፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡ (1) By the sun and its brightness, (2) በጨረቃም በተከተላት ጊዜ፤ (2) and by the moon as it follows it, (3) በቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤ (3) and by the day as it displays it, (4) በሌሊቱም በሸፈናት ጊዜ፤ (4) and by the night as it covers it, (5) በሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤ … Read More “91 – Ash-Shams” »
Author: Muhammed
90 – Al-Balad (1) በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡ (1) I do swear by this city [of Makkah] – (2) አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡ (2) and you are free of restriction [for a while] in this city – (3) በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡ (3) and by every parent and offspring, (4) ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡ (4) … Read More “90 – Al-Balad” »
89 – Al-Fajr (1) በጎህ እምላለሁ፡፡ (1) By the dawn, (2) በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ (2) and the ten nights, (3) በጥንዱም በነጠላውም፡፡ (3) and the even and the odd, (4) በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡ (4) and by the night when it comes, (5) በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን? (5) are these oaths not sufficient for those who … Read More “89 – Al-Fajr” »
88 – Al-Ghaashiya (1) የሸፋኝቱ (ትንሣኤ) ወሬ መጣህን? (1) Has there come to you the story of the Overwhelming Event? (2) ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡ (2) On that Day, some faces will be humiliated, (3) ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡ (3) toiling and weary, (4) ተኳሳን እሳት ይገባሉ፡፡ (4) as they burn in a scorching Fire. (5) በጣም … Read More “88 – Al-Ghaashiya” »
87 – Al-A’laa (1) ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡ (1) Glorify the name of your Lord, the Most High, (2) የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡ (2) Who created and fashioned in due proportion, (3) የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡ (3) and Who determined [the creation] then guided them, (4) የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡ (4) and Who brings forth the pasture, (5) (ከዚያ) ደረቅ … Read More “87 – Al-A’laa” »
86 – At-Taariq (1) በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡ (1) By the sky and the night comer – (2) የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? (2) and how do you know what the night comer is? (3) ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡ (3) It is the star of piercing brightness – (4) ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ … Read More “86 – At-Taariq” »
85 – Al-Burooj (1) የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡ (1) By the sky full of constellations, (2) በተቀጠረው ቀንም፤ (2) and by the promised Day, (3) በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡ (3) and by the witness and the witnessed, (4) የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡ (4) cursed be the makers of the trench, (5) የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡ (5) the … Read More “85 – Al-Burooj” »
84 – Al-Inshiqaaq (1) ሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤ (1) When the sky is rent asunder, (2) ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤ (2) and hearkens to its Lord, as it must, (3) ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤ (3) and when the earth is leveled out, (4) በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤ (4) and casts out all what it contains, and … Read More “84 – Al-Inshiqaaq” »
83 – Al-Mutaffifin (1) ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡ (1) Woe to the defrauders, (2) ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡ (2) those who take full measure when they take from others, (3) ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ (3) but they give less when they measure or weigh for them. (4) እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን? (4) Do they … Read More “83 – Al-Mutaffifin” »
82 – Al-Infitaar (1) ሰማይ በተሰነጠቀች ጊዜ፤ (1) When the sky breaks apart. (2) ከዋክብትም ተበታትነው በወደቁ ጊዜ፤ (2) and when the stars fall, scattered, (3) ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤ (3) and when the seas burst forth, (4) መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤ (4) and when the graves are overturned, (5) ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡ (5) … Read More “82 – Al-Infitaar” »