Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Tag: ቁራን በአማርኛ ትርጉም

48 – Al-Fath

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 48 – Al-Fath
ቁርአንን እንረዳው

48 – Al-Fath (1) እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡ (1) Indeed, We have given you [O Prophet] a clear victory, (2) አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡ (2) so that Allah may forgive you your previous and future sins, complete His favor upon you, and guide you to a … Read More “48 – Al-Fath” »

47 – Muhammad

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 47 – Muhammad
ቁርአንን እንረዳው

47 – Muhammad (1) እነዚያ የካዱ ከአላህ መንገድም የከለከሉ (አላህ) ሥራዎቻቸውን አጠፋባቸው፡፡ (1) Those who disbelieve and prevent others from Allah’s way, He will render their deeds void. (2) እነዚያም ያመኑ፣ በጎዎችንም የሠሩ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ (2) As for those who believe, do … Read More “47 – Muhammad” »

46 – Al-Ahqaf

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 46 – Al-Ahqaf
ቁርአንን እንረዳው

46 – Al-Ahqaf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው፡፡ (3) We have not created the heavens and earth … Read More “46 – Al-Ahqaf” »

45 – Al-Jaathiya

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 45 – Al-Jaathiya
ቁርአንን እንረዳው

                                45 – Al-Jaathiya (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ (ለችሎታው) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ፡፡ (3) Indeed, there are signs in the heavens and earth for the believers; (4) እናንተንም በመፍጠር … Read More “45 – Al-Jaathiya” »

44 – Ad-Dukhaan

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 44 – Ad-Dukhaan
ቁርአንን እንረዳው

44 – Ad-Dukhaan (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ (2) By the clear Book. (3) እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ (3) Indeed, We sent it down on a blessed night, We have been warning about. (4) በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ (4) On that night, every matter of … Read More “44 – Ad-Dukhaan” »

43 – Az-Zukhruf

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 43 – Az-Zukhruf
ቁርአንን እንረዳው

43 – Az-Zukhruf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ (2) By the clear Book, (3) እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ (3) Indeed, We have made it an Arabic Qur’an so that you may understand, (4) እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ የተመላ ነው፡፡ (4) and it … Read More “43 – Az-Zukhruf” »

42 – Ash-Shura

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 42 – Ash-Shura
ቁርአንን እንረዳው

42 – Ash-Shura (1) ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ (2) ‘Ain Sīn Qāf. (3) እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ (3) This is how Allah, the Al-Mighty, All-Wise, sends revelation to you [O Prophet] and to those before you. (4) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ … Read More “42 – Ash-Shura” »

41 – Fussilat

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 41 – Fussilat
ቁርአንን እንረዳው

41 – Fussilat (1) ሐ.መ.(ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) (ይህ ቁርኣን) እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ ከሆነው (አላህ) የተወረደ ነው፡፡ (2) A revelation from the Most Compassionate, the Most Merciful, (3) አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡ (3) a Book whose verses are well explained; an Arabic Qur’an for people who understand, (4) አብሳሪና … Read More “41 – Fussilat” »

40 – Al-Ghaafir

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 40 – Al-Ghaafir
ቁርአንን እንረዳው

40 – Al-Ghaafir (1) ሐ.መ (ሓ.ሚም)፤ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Knowing, (3) ኀጢአትን መሓሪ፣ ጸጸትንም ተቀባይ፣ ቅጣተ ብርቱ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው (አላህ የወረደ ነው)፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው፡፡ (3) the Forgiver of sin and … Read More “40 – Al-Ghaafir” »

39 – Az-Zumar

Posted on December 10, 2023July 24, 2026 By Amharic Quran No Comments on 39 – Az-Zumar
ቁርአንን እንረዳው

39 – Az-Zumar (1) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡ (1) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, All-Wise. (2) እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ (2) Indeed, We have sent down to you [O Prophet] the Book with the truth, so worship Allah with sincere … Read More “39 – Az-Zumar” »

Posts pagination

Previous 1 … 7 8 9 Next
  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown