Amharic Quran PDF Download Posted on November 19, 2023August 5, 2026 By Amharic Quran No Comments on Amharic Quran PDF Download Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው ይህ በነሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ ተተርጉሞ የታተመውና 239 ገጾች ያሉት የአማርኛ ቁርአን ትርጉም ነው። ከዚህ ስር ያለውን በተን ተጭነው ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ። በቅርቡ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረድን የተተረጎመውን እና በተሻለ ሁኔታ የሰለፎችን አካሄድ የተከተለውን ትርጉም ደግሞ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።