Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Home
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna
  • Download

Tag: ምዕራፍ 2

50 – Qaaf

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 50 – Qaaf
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

50 – Qaaf (1) ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡ (1) Qāf. By the Glorious Qur’an! (2) ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም «ይህ አስደናቂ ነገር ነው» አሉ፡፡ (2) But they wonder that a warner has come to them from among themselves, so the disbelievers say, “This is something strange! (3) «በሞትንና ዐፈር በኾን ጊዜ (እንመለሳለን?) ይህ ሩቅ … Read More “50 – Qaaf” »

49 – Al-Hujuraat

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 49 – Al-Hujuraat
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

49 – Al-Hujuraat (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡ (1) O you who believe, do not decide [any matter of importance] before Allah and His Messenger, and fear Allah, for Allah is All-Hearing, All-Knowing. (2) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ … Read More “49 – Al-Hujuraat” »

48 – Al-Fath

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 48 – Al-Fath
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

48 – Al-Fath (1) እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡ (1) Indeed, We have given you [O Prophet] a clear victory, (2) አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡ (2) so that Allah may forgive you your previous and future sins, complete His favor upon you, and guide you to a … Read More “48 – Al-Fath” »

47 – Muhammad

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 47 – Muhammad
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

47 – Muhammad (1) እነዚያ የካዱ ከአላህ መንገድም የከለከሉ (አላህ) ሥራዎቻቸውን አጠፋባቸው፡፡ (1) Those who disbelieve and prevent others from Allah’s way, He will render their deeds void. (2) እነዚያም ያመኑ፣ በጎዎችንም የሠሩ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ (2) As for those who believe, do … Read More “47 – Muhammad” »

46 – Al-Ahqaf

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 46 – Al-Ahqaf
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

46 – Al-Ahqaf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው፡፡ (3) We have not created the heavens and earth … Read More “46 – Al-Ahqaf” »

45 – Al-Jaathiya

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 45 – Al-Jaathiya
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

                                45 – Al-Jaathiya (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ (ለችሎታው) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ፡፡ (3) Indeed, there are signs in the heavens and earth for the believers; (4) እናንተንም በመፍጠር … Read More “45 – Al-Jaathiya” »

44 – Ad-Dukhaan

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 44 – Ad-Dukhaan
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

44 – Ad-Dukhaan (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ (2) By the clear Book. (3) እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ (3) Indeed, We sent it down on a blessed night, We have been warning about. (4) በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ (4) On that night, every matter of … Read More “44 – Ad-Dukhaan” »

43 – Az-Zukhruf

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 43 – Az-Zukhruf
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

43 – Az-Zukhruf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ (2) By the clear Book, (3) እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ (3) Indeed, We have made it an Arabic Qur’an so that you may understand, (4) እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ የተመላ ነው፡፡ (4) and it … Read More “43 – Az-Zukhruf” »

42 – Ash-Shura

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 42 – Ash-Shura
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

42 – Ash-Shura (1) ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ (2) ‘Ain Sīn Qāf. (3) እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ (3) This is how Allah, the Al-Mighty, All-Wise, sends revelation to you [O Prophet] and to those before you. (4) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ … Read More “42 – Ash-Shura” »

41 – Fussilat

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 41 – Fussilat
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

41 – Fussilat (1) ሐ.መ.(ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) (ይህ ቁርኣን) እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ ከሆነው (አላህ) የተወረደ ነው፡፡ (2) A revelation from the Most Compassionate, the Most Merciful, (3) አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡ (3) a Book whose verses are well explained; an Arabic Qur’an for people who understand, (4) አብሳሪና … Read More “41 – Fussilat” »

Posts pagination

Previous 1 … 5 6 7 … 11 Next
  • Home
  • Blog
  • Download
  • Home
  • Blog
  • Download

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly by ScriptsTown