Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Home
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna
  • Download

Tag: ሱረቱ አል ሐጅ

40 – Al-Ghaafir

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 40 – Al-Ghaafir
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

40 – Al-Ghaafir (1) ሐ.መ (ሓ.ሚም)፤ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Knowing, (3) ኀጢአትን መሓሪ፣ ጸጸትንም ተቀባይ፣ ቅጣተ ብርቱ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው (አላህ የወረደ ነው)፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው፡፡ (3) the Forgiver of sin and … Read More “40 – Al-Ghaafir” »

39 – Az-Zumar

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 39 – Az-Zumar
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

39 – Az-Zumar (1) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡ (1) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, All-Wise. (2) እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ (2) Indeed, We have sent down to you [O Prophet] the Book with the truth, so worship Allah with sincere … Read More “39 – Az-Zumar” »

38 – Saad

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 38 – Saad
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

38 – Saad (1) ጸ. (ሷድ) የክብር ባለቤት በሆነው ቁርኣን እምላለሁ (ብዙ አማልክት አሉ እንደሚሉት አይደለም)፡፡ (1) Sād. By the Qur’an, full of reminder, (2) ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡ (2) yet those who disbelieve are in arrogance and dissension. (3) ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል፡፡ (ጊዜው) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ ሳይሆንም (ለእርዳታ) ተጣሩ፡፡ (3) How many generations … Read More “38 – Saad” »

37 – As-Saaffaat

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 37 – As-Saaffaat
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

37 – As-Saaffaat (1) መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡ (1) By those [angels] lined up in rows, (2) መገሠጽንም በሚገሥጹት፤ (2) and those who drive [the clouds], (3) ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡ (3) and those who recite Allah’s words, (4) አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡ (4) indeed, your God is One, (5) የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምሥራቆችም ጌታ ነው፡፡ … Read More “37 – As-Saaffaat” »

36 – Yaseen

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 36 – Yaseen
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

36 – Yaseen (1) የ.ሰ.(ያ ሲን) (1) Yā Sīn (2) ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ (2) By the Qur’an, full of wisdom, (3) አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡ (3) You [O Muhmmad] are indeed one of the messengers, (4) በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ፡፡ (4) on a straight path, (5) አሸናፊ አዛኝ ከሆነው አምላክ መወረድን ተወረደ፡፡ (5) [This is] a revelation from … Read More “36 – Yaseen” »

35 – Faatir

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 35 – Faatir
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

35 – Faatir (1) ምስጋና ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ፣ መላእክትን ባለ ሁለት ሁለት፣ ባለ ሶስት ሶስትም፣ ባለ አራት አራትም ክንፎች የኾኑ መልክተኞች አድራጊ ለኾነው አላህ ይገባው፡፡ በፍጥረቱ ውስጥ የሚሻውን ይጨምራል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ (1) All praise be to Allah, the Originator of the heavens and earth, Who made the angels messengers with two, … Read More “35 – Faatir” »

34 – Saba

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 34 – Saba
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

34 – Saba  (1) ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (1) All praise is for Allah to Whom belongs all that is in the heavens and all that is on earth, and to Him is the praise in the … Read More “34 – Saba” »

33 – Al-Ahzaab

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 33 – Al-Ahzaab
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

33 – Al-Ahzaab (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህን ፍራ፡፡ ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዝ፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡ (1) O Prophet, fear Allah and do not obey the disbelievers and the hypocrites. Indeed, Allah is All-Knowing, All-Wise. (2) ከጌታህም ወደ አንተ የሚወረደውን ተከተል፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውሰጠ አዋቂ ነውና፡፡ (2) Follow what is revealed to you from … Read More “33 – Al-Ahzaab” »

32 – As-Sajda

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 32 – As-Sajda
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

32 – As-Sajda (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ ጥርጥር የለበትም፡፡ ከዓለማት ጌታ ነው፡፡ (2) The revelation of the Book, about which there is no doubt, is from the Lord of the worlds. (3) ይልቁንም «ቀጠፈው» ይላሉን? አይደለም፡፡ እርሱ ከጌታህ ዘንድ የሆነ እውነት ነው፡፡ በእርሱ ከአንተ በፊት ከአስፈራሪ (ነቢይ) ያልመጣባቸውን ሕዝቦች ልታስፈራራበት (ያወረደልህ ነው)፡፡ እነርሱ … Read More “32 – As-Sajda” »

31 – Luqman

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 31 – Luqman
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

31 – Luqman (1) አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the Book of wisdom, (3) ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡ (3) a guidance and mercy for those who do good, (4) ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም ለሚሰጡት፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ … Read More “31 – Luqman” »

Posts pagination

Previous 1 … 6 7 8 … 11 Next
  • Home
  • Blog
  • Download
  • Home
  • Blog
  • Download

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly by ScriptsTown