Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Home
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna
  • Download

Tag: ምዕራፍ 2

30 – Ar-Room

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 30 – Ar-Room
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

30 – Ar-Room (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ሩም ተሸነፈች፡፡ (2) The Romans have been defeated (3) በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ፡፡ (3) in a nearby land, but they will gain victory after their defeat (4) በጥቂት ዓመታት ውስጥ (ያሸንፋሉ)፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም የአላህ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ምእመናን … Read More “30 – Ar-Room” »

29 – Al-Ankaboot

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 29 – Al-Ankaboot
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

29 – Al-Ankaboot (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም) (1) Alif Lām Mīm. (2) ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን (2) Do people think once they say, “We believe,” that they will be left without being put to the test? (3) እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ (3) … Read More “29 – Al-Ankaboot” »

28 – Al-Qasas

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 28 – Al-Qasas
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

28 – Al-Qasas (1) ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā Sīn Mīm. (2) ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) ከሙሳና ከፈርዖን ዜና እውነተኞች ስንኾን ለሚያምኑ ሕዝቦች ባንተ ላይ እናነባለን፡፡ (3) We recount to you part of the story of Moses and Pharaoh in truth for people … Read More “28 – Al-Qasas” »

27 – An-Naml

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 27 – An-Naml
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

27 – An-Naml (1) ጠ.ሰ (ጣ ሲን) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (1) Tā Sīn. These are the verses of the Qur’an and a clear book; (2) ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ (2) a guidance and glad tidings for the believers, (3) ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት፡፡ (3) those who establish … Read More “27 – An-Naml” »

26 – Ash-Shu’araa

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 26 – Ash-Shu’araa
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

26 – Ash-Shu’araa (1) ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā sīn mīm. (2) ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡ (3) Perhaps you will grieve yourself to death because they do not believe. (4) ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች … Read More “26 – Ash-Shu’araa” »

25 – Al -Furqan

Posted on December 10, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 25 – Al -Furqan
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

25 Al -Furqan (1) ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡፡ (1) Blessed is the One Who has sent down the Criterion to His slave, so that he may be a warner to the worlds, (2) (እርሱ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ፣ ልጅንም ያልያዘ፣ በንግሥናውም (2) He to Whom belongs the … Read More “25 – Al -Furqan” »

24 – An-Noor

Posted on November 26, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 24 – An-Noor
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

24 – An – Noor سُورَةٌ أَنزَلْنَاهَا وَفَرَضْنَاهَا وَأَنزَلْنَا فِيهَا آيَاتٍ بَيِّنَاتٍ لَّعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ [1] (1) (ይህች) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል፡፡ (1) [This is] a Chapter which We have sent down and ordained, and sent down in it clear commandments so that you may take heed. الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي … Read More “24 – An-Noor” »

23 – Al-Muminoon

Posted on November 26, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 23 – Al-Muminoon
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

23 – Al-Muminoon (1) ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ (1) The believers have attained true success: (2) እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡ (2) those who humble themselves in their prayers, (3) እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡ (3) and those who turn away from all that is vain, (4) እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡ (4) and those who … Read More “23 – Al-Muminoon” »

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22

Posted on November 21, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا … Read More “ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22” »

21 – Al-Anbiyaa

Posted on November 21, 2023August 5, 2026 By Muhammed No Comments on 21 – Al-Anbiyaa
Amharic Quran, ቁርአንን እንረዳው

(1) ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡ (1) The reckoning of the people has drawn near, yet they are turning away heedlessly. (2) ከጌታቸው አዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፡፡ እነሱ የሚያላግጡ ሆነው የሚያደምጡት ቢሆኑ እንጂ፡፡ (2) Whenever new revelation comes to them from their Lord, they listen to it in jest, (3) ልቦቻቸው ዝንጉዎች … Read More “21 – Al-Anbiyaa” »

Posts pagination

Previous 1 … 7 8 9 … 11 Next
  • Home
  • Blog
  • Download
  • Home
  • Blog
  • Download

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly by ScriptsTown