ወቅታዊ እስላማዊ ጽሁፎች
ከኡስታዝ አህመድ ዲን ጀበል ጠቃሚ አስተምህሮ የተወሰደ “ክርስቲያኖች ተሰደው ሲመጡ ተቀበልናቸው” በአሕመዲን ጀበል እኛ ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ እምነት ተከታዮች ነበርን።ከመካከለኛ ምስራቅ በቅድሚያ የአይሁድ እምነት ተከታዮች ተሰደው ወደኛ ሲመጡ በእንግድነት ተቀበልናቸው።እነርሱም እምነቱን መስበክ ጀመሩ። ከኛ ዉስጥ ጥቂቶች እምነቱን ተቀበሉ። ቀጥሎም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ330 ፍሪምናጦስ በተባለ ወጣት መሪነት ጥቂት የሶሪያ ክርስቲያኖች በስደት ወደ አክሱም … Read More “ክርስቲያኖችም ተሰደው ሲመጡ ተቀበለናቸዋል! በአህመዲን ጀበል” »