Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Category: አማርኛ ቁርአን

Arabic Quran

Posted on February 10, 2024 By Amharic Quran No Comments on Arabic Quran
አማርኛ ቁርአን

get_all_sorah[1]

ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?

Posted on February 3, 2024 By Amharic Quran No Comments on ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? የግድያ መፅሀፍ የሚመስለው ቅዱስ ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? እስኪ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጀምረን እንየው:- ግደል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ተደጋግሞ ተጠቅሷል? ንፅፅሩን እዚህ ተጭነው በቪዲዮ ሊያዳምጡት ይችላሉ። ግደል የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከ 400 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ ከ 90 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል። … Read More “ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ?” »

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22

Posted on November 21, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا … Read More “ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22” »

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ وَقُرْآنٍ مُّبِينٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book and a clear Qur’an. رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْ كَانُوا مُسْلِمِينَ  [2] … Read More “ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr” »

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ  [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡ … Read More “ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf” »

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is a Book whose verses are … Read More “ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud” »

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት። (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book of wisdom. أَكَانَ لِلنَّاسِ عَجَبًا أَنْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ رَجُلٍ مِّنْهُمْ أَنْ أَنذِرِ النَّاسَ وَبَشِّرِ … Read More “ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus” »

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ التوبة [1] (1) (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡ (1) [This is] a declaration of disassociation by Allah and His Messenger to those polytheists with whom you have made a treaty. … Read More “ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba” »

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan
Quran in Oromigna, ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ  [2] Allaahu laaa ilaaha illaa Huwal Haiyul Qaiyoom (2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ (2) Allah: none has the right to be … Read More “ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan” »

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ Bismillah hir rahman nir raheem الم  [1] (1) አ.ለ.መ    (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ  [2] Alif-Laaam-Meeem Zaalikal Kitaabu laa raiba feeh; hudal lilmuttaqeen (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡ (2) This is the … Read More “ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran” »

  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown