Arabic Quran
get_all_sorah[1]

ግደሉ የሚለው ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? የግድያ መፅሀፍ የሚመስለው ቅዱስ ቁርአን ወይስ መፅሀፍ ቅዱስ? እስኪ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጀምረን እንየው:- ግደል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ተደጋግሞ ተጠቅሷል? ንፅፅሩን እዚህ ተጭነው በቪዲዮ ሊያዳምጡት ይችላሉ። ግደል የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከ 400 ጊዜ በላይ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ…

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ…

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ وَقُرْآنٍ مُّبِينٍ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book and a clear Qur’an. رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ…

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ…

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is…

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት። (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book of wisdom. أَكَانَ لِلنَّاسِ عَجَبًا أَنْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ رَجُلٍ…

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ التوبة [1] (1) (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡ (1) [This is] a declaration of disassociation by Allah and His Messenger to those polytheists with whom…

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ [2] Allaahu laaa ilaaha illaa Huwal Haiyul Qaiyoom (2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ (2) Allah: none…

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ Bismillah hir rahman nir raheem الم [1] (1) አ.ለ.መ (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ [2] Alif-Laaam-Meeem Zaalikal Kitaabu laa raiba feeh; hudal lilmuttaqeen (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ…