Default Image
19, Dec 2023
109 – Al-Kaafiroon

109 – Al-Kaafiroon

(1) በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! (1) Say, “O disbelievers,
(2) «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ (2) I do not worship what you worship,
(3) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ (3) nor do you worship what I worship.
(4) «እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ (4) Never will I worship what you worship,
(5) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ (5) nor will you ever worship what I worship.
(6) «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ (6) You have your religion and I have my religion.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

28 – Al-Qasas

28 – Al-Qasas (1) ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā Sīn Mīm. (2) ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These…

ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna

ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا…

105 – Al-Fil

105 – Al-Fil (1) በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? (1) Have you not seen how your Lord dealt with…