107 – Al-Maa’un
| (1) ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) | (1) Have you seen the one who denies the Recompense? |
| (2) ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ | (2) Such is the one who repulses the orphan harshly, |
| (3) ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ | (3) and does not urge others to feed the needy. |
| (4) ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ | (4) So woe to those who pray, |
| (5) ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ | (5) but are heedless of their prayer; |
| (6) ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ | (6) those who only show off, |
| (7) የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ | (7) and withhold even the small kindnesses. |