Default Image
19, Dec 2023
101 – Al-Qaari’a

101 – Al-Qaari’a

(1) ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ (1) The Striking Calamity!
(2) ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! (2) What is the Striking Calamity?
(3) ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? (3) How do you know what the Striking Calamity is?
(4) ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ (4) On that Day people will be like scattered moths,
(5) ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡) (5) and the mountains will be like carded wool.
(6) ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ (6) Then the one whose scales of good deeds are heavy,
(7) እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ (7) will have a pleasant life.
(8) ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤ (8) But the one whose scales of good deeds are light,
(9) መኖሪያው ሃዊያህ ናት (9) his abode will be the abyss.
(10) እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (10) And how do you know what it is?
(11) (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡ (11) It is a Blazing Fire.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

71 – Nooh

71 – Nooh (1) እኛ ኑሕን «ሕዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝቦቹ ላክነው፡፡» (1) Indeed, We sent Noah…

81 – At-Takwir

81 – At-Takwir (1) ፀሐይ በተጠቀለለች ጊዜ፤ (1) When the sun is wrapped up in darkness, (2) ከዋክብትም በረገፉ ጊዜ፤…

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ…