Default Image
19, Dec 2023
97 – Al-Qadr

97 – Al-Qadr

(1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ (1) Indeed, We sent this [Qur’an] down on the Night of Decree.
(2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (2) How do you know what the Night of Decree is?
(3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ (3) The Night of Decree is better than a thousand months.
(4) በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ (4) On that night the angels and the Spirit [Gabriel] descend by their Lord’s permission with all decrees.
(5) እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ (5) It is all peace until the break of dawn.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ…

80 – Abasa

80 – Abasa (1) ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡ (1) He frowned and turned away, (2) ዕውሩ ስለ መጣው፡፡ (2) when the…

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ Bismillah hir rahman nir raheem الم  [1] (1) አ.ለ.መ    (1)…