Default Image
19, Dec 2023
95 – At-Tin

95 – At-Tin

(1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ (1) By the fig and the olive [of Jerusalem],
(2) በሲኒን ተራራም፤ (2) and by Mount Sinai [of Egypt],
(3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ (3) and by this secure city [of Makkah],
(4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ (4) Surely We have created man in the best form,
(5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ (5) then We will reduce him to the lowest of the low,
(6) ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ (6) except those who believe and do righteous deeds; they will have a never-ending reward.
(7) ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? (7) Then, what makes you deny the Judgment Day?
(8) አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ (8) Is not Allah the Most Just of all judges?

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

54 – Al-Qamar

54 – Al-Qamar (1) ሰዓቲቱ (የትንሣኤ ቀን) ተቃረበች፤ ጨረቃም ተገመሰ፡፡ (1) The Hour has drawn near and the moon has split asunder.…

77 – Al-Mursalaat

77 – Al-Mursalaat (1) ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣ (1) By those [winds] sent forth in succession, (2) በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣ (2) those…

107 – Al-Maa’un

107 – Al-Maa’un (1) ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) (1) Have you seen the one who denies the Recompense? (2) ይህም…