94 – Ash-Sharh
94 – Ash-Sharh (1) ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ (1) Have We not reassured your heart for you [O Prophet], (2) ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ (2) and relieved you of your burden (3) ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ (3) that weighed down your back, (4) መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ (4) and raised high your fame for…
