84 – Al-Inshiqaaq
84 – Al-Inshiqaaq (1) ሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤ (1) When the sky is rent asunder, (2) ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤ (2) and hearkens to its Lord, as it must, (3) ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤ (3) and when the earth is leveled out, (4) በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤ (4) and casts out…
