Default Image
19, Dec 2023
104 – Al-Humaza

104 – Al-Humaza (1) ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ (1) Woe to every backbiter and slanderer, (2) ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ (2) who amasses wealth and counts it over and again, (3) ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ (3) thinking that his wealth will make him live forever. (4) ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ…

Default Image
19, Dec 2023
103 – Al-Asr

103 – Al-Asr (1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ (1) By the time, (2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ (2) man is in utter loss, (3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ (3) except those who believe and do righteous deeds, and exhort one another to…

Default Image
19, Dec 2023
102 – At-Takaathur

102 – At-Takaathur (1) በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡ (1) Competition for worldly gains distracts you [from Allah], (2) መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡ (2) until you come to your graves. (3) ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡ (3) No indeed! You will come to know. (4) ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ (4) Again no! You will come…

Default Image
19, Dec 2023
101 – Al-Qaari’a

101 – Al-Qaari’a (1) ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ (1) The Striking Calamity! (2) ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! (2) What is the Striking Calamity? (3) ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? (3) How do you know what the Striking Calamity is? (4) ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ (4) On that Day people will be…

Default Image
19, Dec 2023
100 – Al-Aadiyaat

100 – Al-Aadiyaat (1) እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ (1) By the galloping, panting horses, (2) (በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ (2) striking sparks of fire [with their hooves], (3) በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ (3) launching raids at dawn, (4) በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ (4) stirring up thereby clouds of dust, (5) በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ (5)…

Default Image
19, Dec 2023
99 – Az-Zalzala

99 – Az-Zalzala (1) ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ (1) When the earth is shaken with a mighty quake, (2) ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ (2) and the earth throws out its burdens, (3) ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ (3) and man says, “What is the matter with it?” (4) በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡…

Default Image
19, Dec 2023
98 – Al-Bayyina

98 – Al-Bayyina (1) እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶች ከአጋሪዎቹም የካዱት ግልጹ አስረጅ እስከ መጣላቸው ድረስ (ከነበሩበት ላይ) ተወጋጆች አልነበሩም፡፡ (1) Those who disbelieve from the People of the Book and the polytheists were not going to desist [from disbelief] until there came to them clear proof, (2) (አስረጁም) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው፡፡ (2) a…

Default Image
19, Dec 2023
97 – Al-Qadr

97 – Al-Qadr (1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ (1) Indeed, We sent this [Qur’an] down on the Night of Decree. (2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (2) How do you know what the Night of Decree is? (3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ (3) The Night of Decree is better…

Default Image
19, Dec 2023
96 – Al-Alaq

96 – Al-Alaq (1) አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡ (1) Read in the name of your Lord Who created, (2) ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡ (2) created man from a clinging clot. (3) አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤ (3) Read, and your Lord is the Most Generous, (4) ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡…

Default Image
19, Dec 2023
95 – At-Tin

95 – At-Tin (1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ (1) By the fig and the olive [of Jerusalem], (2) በሲኒን ተራራም፤ (2) and by Mount Sinai [of Egypt], (3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ (3) and by this secure city [of Makkah], (4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ (4) Surely We have created man in…