Default Image
10, Dec 2023
38 – Saad

38 – Saad (1) ጸ. (ሷድ) የክብር ባለቤት በሆነው ቁርኣን እምላለሁ (ብዙ አማልክት አሉ እንደሚሉት አይደለም)፡፡ (1) Sād. By the Qur’an, full of reminder, (2) ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡ (2) yet those who disbelieve are in arrogance and dissension. (3) ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል፡፡ (ጊዜው) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ…

Default Image
10, Dec 2023
37 – As-Saaffaat

37 – As-Saaffaat (1) መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡ (1) By those [angels] lined up in rows, (2) መገሠጽንም በሚገሥጹት፤ (2) and those who drive [the clouds], (3) ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡ (3) and those who recite Allah’s words, (4) አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡ (4) indeed, your God is One, (5) የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ…

Default Image
10, Dec 2023
36 – Yaseen

36 – Yaseen (1) የ.ሰ.(ያ ሲን) (1) Yā Sīn (2) ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ (2) By the Qur’an, full of wisdom, (3) አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡ (3) You [O Muhmmad] are indeed one of the messengers, (4) በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ፡፡ (4) on a straight path, (5) አሸናፊ አዛኝ ከሆነው አምላክ መወረድን…

Default Image
10, Dec 2023
35 – Faatir

35 – Faatir (1) ምስጋና ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ፣ መላእክትን ባለ ሁለት ሁለት፣ ባለ ሶስት ሶስትም፣ ባለ አራት አራትም ክንፎች የኾኑ መልክተኞች አድራጊ ለኾነው አላህ ይገባው፡፡ በፍጥረቱ ውስጥ የሚሻውን ይጨምራል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ (1) All praise be to Allah, the Originator of the heavens and earth, Who made…

Default Image
10, Dec 2023
34 – Saba

34 – Saba  (1) ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (1) All praise is for Allah to Whom belongs all that is in the heavens and all that is on earth, and to Him…

Default Image
10, Dec 2023
33 – Al-Ahzaab

33 – Al-Ahzaab (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህን ፍራ፡፡ ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዝ፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡ (1) O Prophet, fear Allah and do not obey the disbelievers and the hypocrites. Indeed, Allah is All-Knowing, All-Wise. (2) ከጌታህም ወደ አንተ የሚወረደውን ተከተል፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውሰጠ አዋቂ ነውና፡፡ (2) Follow what…

Default Image
10, Dec 2023
32 – As-Sajda

32 – As-Sajda (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ ጥርጥር የለበትም፡፡ ከዓለማት ጌታ ነው፡፡ (2) The revelation of the Book, about which there is no doubt, is from the Lord of the worlds. (3) ይልቁንም «ቀጠፈው» ይላሉን? አይደለም፡፡ እርሱ ከጌታህ ዘንድ የሆነ እውነት ነው፡፡ በእርሱ ከአንተ በፊት…

Default Image
10, Dec 2023
31 – Luqman

31 – Luqman (1) አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the Book of wisdom, (3) ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡ (3) a guidance and mercy for those who do good, (4) ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም…

Default Image
10, Dec 2023
30 – Ar-Room

30 – Ar-Room (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ሩም ተሸነፈች፡፡ (2) The Romans have been defeated (3) በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ፡፡ (3) in a nearby land, but they will gain victory after their defeat (4) በጥቂት ዓመታት ውስጥ (ያሸንፋሉ)፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም…

Default Image
10, Dec 2023
29 – Al-Ankaboot

29 – Al-Ankaboot (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም) (1) Alif Lām Mīm. (2) ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን (2) Do people think once they say, “We believe,” that they will be left without being put to the test? (3) እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ…