Default Image
10, Dec 2023
48 – Al-Fath

48 – Al-Fath (1) እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡ (1) Indeed, We have given you [O Prophet] a clear victory, (2) አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡ (2) so that Allah may forgive you your previous and future sins, complete His favor upon you,…

Default Image
10, Dec 2023
47 – Muhammad

47 – Muhammad (1) እነዚያ የካዱ ከአላህ መንገድም የከለከሉ (አላህ) ሥራዎቻቸውን አጠፋባቸው፡፡ (1) Those who disbelieve and prevent others from Allah’s way, He will render their deeds void. (2) እነዚያም ያመኑ፣ በጎዎችንም የሠሩ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ (2) As…

Default Image
10, Dec 2023
46 – Al-Ahqaf

46 – Al-Ahqaf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው፡፡ (3) We have not…

Default Image
10, Dec 2023
45 – Al-Jaathiya

                                45 – Al-Jaathiya (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ (ለችሎታው) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ፡፡ (3) Indeed, there are signs in the heavens and earth for…

Default Image
10, Dec 2023
44 – Ad-Dukhaan

44 – Ad-Dukhaan (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ (2) By the clear Book. (3) እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ (3) Indeed, We sent it down on a blessed night, We have been warning about. (4) በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ (4) On…

Default Image
10, Dec 2023
43 – Az-Zukhruf

43 – Az-Zukhruf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ (2) By the clear Book, (3) እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ (3) Indeed, We have made it an Arabic Qur’an so that you may understand, (4) እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ…

Default Image
10, Dec 2023
42 – Ash-Shura

42 – Ash-Shura (1) ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ (2) ‘Ain Sīn Qāf. (3) እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ (3) This is how Allah, the Al-Mighty, All-Wise, sends revelation to you [O Prophet] and to those before you. (4)…

Default Image
10, Dec 2023
41 – Fussilat

41 – Fussilat (1) ሐ.መ.(ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) (ይህ ቁርኣን) እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ ከሆነው (አላህ) የተወረደ ነው፡፡ (2) A revelation from the Most Compassionate, the Most Merciful, (3) አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡ (3) a Book whose verses are well explained; an Arabic Qur’an for…

Default Image
10, Dec 2023
40 – Al-Ghaafir

40 – Al-Ghaafir (1) ሐ.መ (ሓ.ሚም)፤ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Knowing, (3) ኀጢአትን መሓሪ፣ ጸጸትንም ተቀባይ፣ ቅጣተ ብርቱ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው (አላህ የወረደ ነው)፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው፡፡ (3)…

Default Image
10, Dec 2023
39 – Az-Zumar

39 – Az-Zumar (1) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡ (1) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, All-Wise. (2) እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ (2) Indeed, We have sent down to you [O Prophet] the Book with the truth,…