Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Author: Amharic Quran

ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal يَسْأَلُونَكَ عَنِ الْأَنفَالِ ۖ قُلِ الْأَنفَالُ لِلَّهِ وَالرَّسُولِ ۖ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَصْلِحُوا ذَاتَ بَيْنِكُمْ ۖ وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ  [1] (1) ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል። «የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልክተኛው ናቸው።» ስለዚህ አላህን ፍሩ። በመካከላችሁ ያለችውንም ኹኔታ አሳምሩ። አማኞችም እንደኾናችሁ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ በላቸው። … Read More “ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal” »

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص  [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām Mīm Sād. كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ  [2] (2) (ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው። በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር። (የተወረደውም) በእርሱ ልታስፈራራበትና ለምእምናን መገሠጫ እንዲኾን ነው። … Read More “ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf” »

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ  [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created the heavens and earth, and … Read More “ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran” »

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ  [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ … Read More “ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran “ »

ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna
ቁርአንን እንረዳው

ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና … Read More “ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna” »

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan
Quran in Oromigna, ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ  [2] Allaahu laaa ilaaha illaa Huwal Haiyul Qaiyoom (2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ (2) Allah: none has the right to be … Read More “ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan” »

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ Bismillah hir rahman nir raheem الم  [1] (1) አ.ለ.መ    (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ  [2] Alif-Laaam-Meeem Zaalikal Kitaabu laa raiba feeh; hudal lilmuttaqeen (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡ (2) This is the … Read More “ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran” »

አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ

Posted on November 19, 2023April 9, 2026 By Amharic Quran 7 Comments on አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ
ቁርአንን እንረዳው

አል-ፋቲሐህ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ  [1] «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦ ነብዩ የአንድን ምዕራፍማብቃት ያውቁት የነበረው «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ሲወርድ ነበር» ብለዋል። አቡዳውድ እንደዘገቡትም፣ ዐብዱላህ ብን መስዑድ፦ «በሁለት ምዕራፎች መካከል … Read More “አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ” »

ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ

Posted on November 19, 2023 By Amharic Quran No Comments on ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ
ቁርአንን እንረዳው

ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ ይህ የአማርኛ ቋንቋ ቁርአን 239 ገጾችን የያዘ ነው። በአጴ ሃይለስላሴ ጊዜ የታተመው ቁርአን ነው። ስለዚህ ከዚህ ስር ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ።

Posts pagination

Previous 1 … 11 12
  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown