Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Author: Amharic Quran

28 – Al-Qasas

Posted on December 10, 2023 By Amharic Quran No Comments on 28 – Al-Qasas
ቁርአንን እንረዳው

28 – Al-Qasas (1) ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā Sīn Mīm. (2) ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) ከሙሳና ከፈርዖን ዜና እውነተኞች ስንኾን ለሚያምኑ ሕዝቦች ባንተ ላይ እናነባለን፡፡ (3) We recount to you part of the story of Moses and Pharaoh in truth for people … Read More “28 – Al-Qasas” »

27 – An-Naml

Posted on December 10, 2023 By Amharic Quran No Comments on 27 – An-Naml
ቁርአንን እንረዳው

27 – An-Naml (1) ጠ.ሰ (ጣ ሲን) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (1) Tā Sīn. These are the verses of the Qur’an and a clear book; (2) ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ (2) a guidance and glad tidings for the believers, (3) ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት፡፡ (3) those who establish … Read More “27 – An-Naml” »

26 – Ash-Shu’araa

Posted on December 10, 2023 By Amharic Quran No Comments on 26 – Ash-Shu’araa
ቁርአንን እንረዳው

26 – Ash-Shu’araa (1) ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā sīn mīm. (2) ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡ (3) Perhaps you will grieve yourself to death because they do not believe. (4) ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች … Read More “26 – Ash-Shu’araa” »

25 – Al -Furqan

Posted on December 10, 2023 By Amharic Quran No Comments on 25 – Al -Furqan
ቁርአንን እንረዳው

25 Al -Furqan (1) ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡፡ (1) Blessed is the One Who has sent down the Criterion to His slave, so that he may be a warner to the worlds, (2) (እርሱ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ፣ ልጅንም ያልያዘ፣ በንግሥናውም (2) He to Whom belongs the … Read More “25 – Al -Furqan” »

24 – An-Noor

Posted on November 26, 2023 By Amharic Quran No Comments on 24 – An-Noor
ቁርአንን እንረዳው

24 – An – Noor سُورَةٌ أَنزَلْنَاهَا وَفَرَضْنَاهَا وَأَنزَلْنَا فِيهَا آيَاتٍ بَيِّنَاتٍ لَّعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ [1] (1) (ይህች) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል፡፡ (1) [This is] a Chapter which We have sent down and ordained, and sent down in it clear commandments so that you may take heed. الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي … Read More “24 – An-Noor” »

23 – Al-Muminoon

Posted on November 26, 2023 By Amharic Quran No Comments on 23 – Al-Muminoon
ቁርአንን እንረዳው

23 – Al-Muminoon (1) ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ (1) The believers have attained true success: (2) እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡ (2) those who humble themselves in their prayers, (3) እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡ (3) and those who turn away from all that is vain, (4) እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡ (4) and those who … Read More “23 – Al-Muminoon” »

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22

Posted on November 21, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22 يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ (1) O people, fear your Lord; the earthquake of the Hour is something dreadful. يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا … Read More “ሱረቱ አል ሐጅ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Hajj 22” »

21 – Al-Anbiyaa

Posted on November 21, 2023 By Amharic Quran No Comments on 21 – Al-Anbiyaa
ቁርአንን እንረዳው

(1) ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡ (1) The reckoning of the people has drawn near, yet they are turning away heedlessly. (2) ከጌታቸው አዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፡፡ እነሱ የሚያላግጡ ሆነው የሚያደምጡት ቢሆኑ እንጂ፡፡ (2) Whenever new revelation comes to them from their Lord, they listen to it in jest, (3) ልቦቻቸው ዝንጉዎች … Read More “21 – Al-Anbiyaa” »

20 – Taa-Haa 

Posted on November 21, 2023 By Amharic Quran 1 Comment on 20 – Taa-Haa 
ቁርአንን እንረዳው

(1) ጠ.ሀ. (ጣ ሃ) (1) Tā Ha (2) ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡ (2) We have not sent down the Qur’an to you [O Prophet] to cause you distress, (3) ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡ (3) but as a reminder for those who fear Allah. (4) ምድርንና የላይኛዎቹን ሰማያት ከፈጠረ አምላክ ተወረደ፡፡ (4) A revelation from … Read More “20 – Taa-Haa “ »

19 Maryam

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 19 Maryam
ቁርአንን እንረዳው

(1) ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ) (1) Kāf Ha Ya ‘Ayn Sād (2) (ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡ (2) This is a reminder of the mercy of your Lord to His slave Zachariah, (3) ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ (3) When he called upon his Lord in private. (4) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ … Read More “19 Maryam” »

Posts pagination

Previous 1 … 9 10 11 12 Next
  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown