74 – Al-Muddaththir
74 – Al-Muddaththir (1) አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ! (1) O you covered [in your cloak], (2) ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡ (2) arise and warn, (3) ጌታህንም አክብር፡፡ (3) and proclaim the greatness of your Lord, (4) ልብስህንም አጥራ፡፡ (4) and purify your garments, (5) ጣዖትንም ራቅ፡፡ (5) and shun idol worshiping, (6) ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ…
