58 – Al-Mujaadila
58 – Al-Mujaadila (1) አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡ (1) Indeed, Allah has heard the words of the woman who was arguing with you [O Prophet] concerning her husband, and was complaining to Allah. Allah has heard the discussion between the two of…
