68 – Al-Qalam
68 – Al-Qalam (1) ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡ (1) Nūn. By the pen and what they [the angels] write [in the Records of men], (2) አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡ (2) By the grace of your Lord [O Prophet], you are not a madman. (3) ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡ (3) You will…
